Get Mystery Box with random crypto!

የማምረት ተግባራቸው ተስተጓጉሎ የነበሩ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ማምረት ጀመሩ! በጸጥታ ችግር ምክን | 🌱መርጌታ መንግስቱ የባህል መዳኒት ቀማሚ 🌿

የማምረት ተግባራቸው ተስተጓጉሎ የነበሩ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ማምረት ጀመሩ!

በጸጥታ ችግር ምክንያት የማምረት ተግባራቸውን የተስተጓጎለው የታጠቅ እና የሙገር ሲምንቶ ፋብሪካዎች ወደ ማምረት መመለሳቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቋል፡፡

@Esat_tv9
@Esat_tv9