Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያን ጨምሮ በ5 የአፍሪካ ሀገራት የምግብ ሸቀጦች የዋጋ ግሽበት በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩ ተገለ | ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

ኢትዮጵያን ጨምሮ በ5 የአፍሪካ ሀገራት የምግብ ሸቀጦች የዋጋ ግሽበት በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩ ተገለፀ

በፈረንጆቹ 2024 ኢትዮጵያን ጨምሮ በ5 የአፍሪካ ሀገራት የምግብ ሸቀጦች ዋጋ ግሽበት በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባወጣው አዲስ ሪፖርት አስታውቋል።

ከፍተኛ የምግብ የሸቀጦች ዋጋ ግሽበት ከተከሰተባቸው የአፍሪካ ሀገራት መካከል ዝምባብዌ፣ ሴራሊዮን ማላዊ፣ ናይጄሪያ እና የምግብ ሸቀጦች ግሽበቱ 29.4 ደርሷል የተባለባት ኢትዮጵያ ከ1 እስከ 5 ባለው ደረጃ ሲቀመጡ ጋና፣ አንጎላ፣ ብሩንዲ፣ ጋምቢያ እና ጊኒ ከ6 እስከ 10ኛ ደረጃዎች ላይ መቀመጣቸውን ሪፖርቱ አመልክቷል።

@Esat_tv1
@Esat_tv1