Get Mystery Box with random crypto!

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበ | ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።

ሚኒስቴሩ ከመጋቢት 28 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በሥራ ላይ በነበረበት ዋጋ እንዲቀጥል መወሰኑን አስታውቋል።

@Esat_tv1
@Esat_tv1