Get Mystery Box with random crypto!

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፀጥታ ኃይሎች መወሰዱ ታወቋል የፍትሕ መፅሔት ማኔጂንግ ኤዲተር ጋዜጠ | ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፀጥታ ኃይሎች መወሰዱ ታወቋል

የፍትሕ መፅሔት ማኔጂንግ ኤዲተር ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፀጥታ ኃይሎች መወሰዱን ወንድሙ ታሪኩ ደሳለኝ እና የስራ ባልደረቦቹ ገልፀዋል። ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በቢሮው በነበረበት ወቅት በሁለት ተሽከርካሪ የመጡ መደበኛ (ሲቪል) የለበሱ የፀጥታ ኃይሎች ከቢሮው እንደወሰዱት ታውቋል።

@Esat_tv1
@Esat_tv1