Get Mystery Box with random crypto!

እስካሁን ያልጠሩ ዩኒቨርስቲዎች ችግራቸው ምንድነው ? 1, ዲላ ዩንቨርስ | Esat tv

እስካሁን ያልጠሩ ዩኒቨርስቲዎች ችግራቸው ምንድነው ?

1, ዲላ ዩንቨርስቲ (በቅርቡ ይጠራል )

2, ወሎ ዩኒቨርስቲ ( በጦርነቱ ምክንያት መጥራት አልቻለም፣ ሁሉ ነገር አልተስተካከለም ተመራቂ ተማሪዎችን ገና አላስመረቀም)

3, ወልዲያ ዩኒቨርስቲ ( በጦርነቱ ምክንያት መጥራት አልቻለም፣ ሁሉ ነገር አልተስተካከለም )

4, ደባርቅ ዩኒቨርስቲ (አከባቢ ላይ ያለው የፀጥታ ሁኔታ) & በቅርቡ

5, ደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ (አከባቢ ላይ ያለው የፀጥታ ሁኔታ)

6, ጋምቤላ "(አከባቢ ላይ ያለው የፀጥታ ሁኔታ)

7, ቀብረ ዳር ዩኒቨርስቲ (ማወቅ አልቻልንም)

8, ጅንካ ዩኒቨርስቲ (ታገሱ)

https://t.me/esat_television_official
https://t.me/esat_television_official