Get Mystery Box with random crypto!

ፎቶ : ኮሎኔል አትሌት ደራርቱ ቱሉ በባህርዳር ገቡ። ባህር ዳር ዩንቨርስቲ በነገው እለት በሚያካ | Ertalepost ኤርታሌ ፖስት

ፎቶ : ኮሎኔል አትሌት ደራርቱ ቱሉ በባህርዳር ገቡ።

ባህር ዳር ዩንቨርስቲ በነገው እለት በሚያካሂደው የተማሪዎች ምረቃ ወቅት ለብፁዕ አቡነ ኤርምያስ እንዲሁም ለኮሎኔል አትሌት ደራርቱ ቱሉ የክብር ዶክትሬት እንደሚሰጥ ማሳወቁ ይታወሳል።

ይህን ተከትሎ አትሌት ደራርቱ ቱሉ ዛሬ በባህርዳር ገብተዋል።

ባህር ዳር አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የባህርዳር ዩንቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ፍሬው ተገኘ በተገኙበት አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

#Ertalepost

Telegram t.me/ertalepost
Twitter twitter.com/ErtaleP
Facebook www.facebook.com/Ertale-post-ኤርታሌ-ፖስት-108469121804711/
Instagram instagram.com/ertalepost
youtube youtube.com/channel/UCn5U0OZQ_SEOcLfmTjMlKng