Get Mystery Box with random crypto!

#################################################### ለገርጂ፣ ጉለሌ | EPS (Ethio-Parents' school)

####################################################
ለገርጂ፣ ጉለሌ እና ጉርድ ሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት ለ2015ዓ.ም ትምህርት ዘመን እስካሁን ልጆቻችሁን ላላስመዘገባችሁ ወላጆች በሙሉ የምዝገባ ጊዜውን እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2014ዓ.ም ያራዘምን መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ አሁንም የተወሰኑ ወላጆች ልጆቻቸውን እንዳላስመዘገቡ መረዳት ችለናል፡፡ በመሆኑም ለመጨረሻ ጊዜ ምዝገባውን እስከ ነሐሴ 10 ቀን 2014ዓ.ም ደረስ ያራዘምን መሆኑን እያስታወቅን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ያልተመዘገቡ ተማሪዎችን ቦታውን ለአዲስ ተመዝጋቢዎች የምንሰጥ መሆኑን እናሳስባለን፡፡ ይህ ማስታወቂያ ምዝገባውን ዘግይተው የጀመሩትን የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችንም የሚያካትት መሆኑን መግለፅ እንወዳለን፡፡ ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር (ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት)