Get Mystery Box with random crypto!

ለገርጂ፤ጉለሌ እና ለጉርድ ሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች ነባር ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ፡፡ የ2015 | EPS (Ethio-Parents' school)

ለገርጂ፤ጉለሌ እና ለጉርድ ሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች ነባር ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ፡፡ የ2015 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 12 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ሀምሌ 19 ቀን 2014 ዓ/.ም ድረስ መሆኑን አውቃችሁ ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን፡፡ ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር(ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት)