Get Mystery Box with random crypto!

Ephrem Girmayesus

የቴሌግራም ቻናል አርማ ephigimi — Ephrem Girmayesus E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ephigimi — Ephrem Girmayesus
የሰርጥ አድራሻ: @ephigimi
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.44K
የሰርጥ መግለጫ

I am a young Christian striving to share what God has shown me and is showing me in my life so far.
#Phone 251 912 65 9364
ephremgirmayesus@gmail.com
#AddisAbaba Ethiopia
U can send me your comments 👉 @efigimi

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2020-08-14 17:03:52 ንጉስ ሁሌም ንጉስ ነው

በኢትዮጵያ ጉዳይ ቀልድ አላውቅም ሀገሬን እወዳታለው የሚሉ ነገር ግን ለሆዳቸው ያደሩ አሳዛኝ እና አሳፋሪ ሰዎችን ሳይ ተመኝቼ ማላውቀውን ከሀገር ውጪ የመኖር ሀሳብን እንዳስብ እገደዳለው ንብረት ማፍራት፣ ቤተሰብ መመሰረት፣ ከራስ አልፎ ለሌሎች መትረፍን ሳስብ ዘረኛ መሆን እንዳለብኝ የተዘረጋው ክፉ እና አላዋቂ በሽተኛ የፖለቲካ አሰራር ያስገድዳል ፡፡ ቆይ ማንን ነው ምናምነው ሁሉም እኮ.... ሆድ ይፍጀው እስቲ.. እኔ ከድሮም ሀገሬን ምወዳት እኮ በዘሬ ምክኒያት ወይም በልዩ ምክንያት ሳይሆን፤ በቃ ቤቴ ማረፊያዬ ስለሆነ እኮ ነው፡፡ ንጉስ ማለት በዘሩ ወይም በተለያዩ ጥቅማ ጥቅም ቦታ የተሰጠው ሳይሆን በስራው የህዝብን ልብ የያዘ ምሳሌ የሚሆን ሰው ነው ምናለ እንደዚ ለሀገር መልካም ሀሳቢ፣ ከዘረኝነት ነፃ የወጣ፣ ለእድገት የምንሰራ ሰዎች በሆንን ... እንደው እግዚአብሔረር መፍትሔ ይስጠን እንጂ..... መኖራችን በምንናገረው ቋንቋ ሲወሰንልን እግዚአብሔር ሆይ አንተው ድረስልን እኔስ ምንም የለኝ ስንት ሀላፊነት ያለባቸው ልጆች አሳዳጊ ኑሮአቸው ከእጅ ወደ አፍ የሆኑ ምስኪኖች... እኔን እንዲህ ካሰጋኝ እነሱ ምንኛ ይጨነቁ

ኤፍሬም ግርማየሱስ ነኝ
@ephigimi
@ephigimi
3.6K viewsEphrem Girmayesus, 14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-08-11 22:46:02 This song is about a person asking God to show him his weakness which is stopping him from moving forward.
And this person is asking God to not get caught by the things he just saw.

And when he said :
"ከንጉሥ ገበታ ÷
ከቃሉ ማዕድ ሁሌም አልጠፋ
ሆኘ የንጉሥ ልጅ ምነው መክሳቴ
ምነው መመንመኔ
የዓለም ቤዛ ሆነኃኝ መድኔ"

ንጉሡ አግዚአብሔር ÷ የቃሉ ማዕድ ደሞ መፅሐፍ ቅዱስ ነው እና "ምነው መክሳቴ ÷ ምነው መመንመኔ" ሲል በጌታ ቤት እያለው እየደከምኩ ነው እያለ ነው::

- Timreha

ሁላችንንም ይርዳን ጌታ!! ተባረኩ ÷ እንወዳቹሃለን

#messagetuesdays
2.3K viewsEphrem Girmayesus, 19:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-08-06 21:30:25 ስራ እና ክርስትና

ሰላም የተወደዳችሁ እህታችን ቤቲ በስራ ሞራል ላይ ሆና እየተጋች ያለች ጎበዝ ሜካፕ ሰሪ ስትሆን አሁን ደግሞ በዩቲዩብ ስራዎችዋን እያቀረበች ትገኛለች፤ ድጋፋቹን subscribe በማድረግ አሳዩ፡፡



2.3K viewsEphrem Girmayesus, 18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ