Get Mystery Box with random crypto!

በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ጦርነቱን ተከትሎ በተከሰተው ሰብአዊ ቀውስ በቤተክርስቲያን ላይ የደረሰው | EOTC TV

በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ጦርነቱን ተከትሎ በተከሰተው ሰብአዊ ቀውስ በቤተክርስቲያን ላይ የደረሰውን ሁለንተናዊ ጉዳት መልሶ ለመገንባት "ኑ የቤተክርስቲያናችንን መዋቅር እንታደግ" በሚል የገቢ ማሰባሰብያ በመከናወን ላይ ነው።
ዘጋቢ መ/ር አቤል አሰፋ
(EOTC TV//ኢኦተቤ ቴቪ // ሰኔ ፬ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም )
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት በጦርነቱ ምክንያት 4552 ምእመናን ሲሞቱ 14936 ምእመናን የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል ። እንደ በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ገለጻ99 ካህናት ሲሞቱ 51 ካህናት የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል። በዚህም ሀገረ ስብከቱ ከጦርነቱ በፊት ለመንፈሳዊ እና ማኅበራዊ ልማት ይውል የነበረ ከ289 ሚልዮን ብር በላይ ገቢ ተቋርጦበታል። ይህንን ተከትሎበአብነት ትምህርት ቤቶች አድባራትና ገዳማት የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን አባቶች ካህናት ሊቃውንት እና ምእመናን ለከፍተኛ ችግር ተዳርገዋል።
‹‹የክርስትናው ሀዲድ ተሰብሮ የእግዚአብሔር የማዳን ሥራ እንዳይቋረጥ ሃይማኖታዊ ግዴታችሁን ትወጡ ዘንድ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስሞ አሳስባለሁ።›› ብለዋል ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስበከት ሊቀ ጳጳስ (የክብር ዶ/C) በገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብሩ።
የታላላቅ አደባሪት ገዳማትና ታሪካዊዋ ሥፍሪዎች፤ ጽኑ ሃይማኖት ትውፊትና ታሪክ ባለቤት የኾነው የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት በሰሜን የሀገሪችን ክፍል በነበረው ጦርነት ምክንያት ራሱን እንደ ሀገረ ስብከት ተቋማዊ ሥርዓቱን ጠብቆ ማስቀጠል የማይቻልበት ደረጃ ላይ ይገኛልና ምእመናን እገዛ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል።
የባንክ ሒሳብ ቁጥሮች
ንግድ ባንክ 3540
ቡና ባንክ 1516
አዋሽ ባንክ 1516
ወጋገን ባንክ 1516
ዳሽን ባንክ 1516
አማራ ባንክ 7799
አሐዱ 0013012310901
ንብ 7000043248397
ኦሮሚያ 1590893100001
አባይ 2071119699316019

EOTC TV
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++



"የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ"
የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት
የዲጂታል ሚዲያ ገጾች
ለመረጃ +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
http://www.youtube.com/c/eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
https://www.facebook.com/eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
https://t.me/eotctvchannel
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
https://vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2



➽የትዊተር ገጻችን
https://twitter.com/EotcT/
➽የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/p/CknRF0MtB77/?igshid=MDJmNzVkMjY=