Get Mystery Box with random crypto!

በመንበረ ፓትርያክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የተዋቀረው የትምህርትና ስልጠና ግብረ ኃይል ዐቢይ ኮሚቴ የ | EOTC TV

በመንበረ ፓትርያክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የተዋቀረው የትምህርትና ስልጠና ግብረ ኃይል ዐቢይ ኮሚቴ የሰባክያነ ወንጌል ስምሪት አከናወነ፡፡
መ/ር ማርቆስ ተበቃ
(EOTC TV//ኢኦተቤ ቴቪ //መጋቢት ፳፪ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም)
መጋቢት ፳፪ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም በጽርሐ ተዋሕዶ አዳራሽ በተከናወነው መርሐ ግብር ላይ ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ የኒውዮርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ተገኝተው በስምሪቱ ለሚሳተፉ አካላት መመሪያ አስተላልፈዋል፡፡
በተለያዩ አካበባቢዎች የሚሠማሩት መምህራንም በአሁኑ ወቅት ቤተ ክርስቲያን የገጠማትን ፈተና እንደ አንድ ግብዓት በመውሰድ ምዕመናን በሃይማታቸው ጸንተው ቤተ ክርስቲያንን እንዲጠብቁ፤ እንዲሁም በዕምነታቸው ምክንያት ችግር የገጠማቸው ምዕመናንን የማጽናናት ሐዋርያዊ አገልግሎት እንዲያከናውኑም አደራ ተጥሎባቸዋል፡፡
በስምሪቱ ወቅት በትምህርት መልክ የሚሰጥ ሥርዐተ ቤተ ክርስቲያን እና የቤተ ክርስቲያን ሚናን በተመለከተ የሥልጠና ማንዋል መዘጋጀቱንም የኮሚቴው አባላት ገልጸዋል፡፡
EOTC TV
++++++++++++++++++++++++++++++++++++



"የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ"
የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት
የዲጂታል ሚዲያ ገጾች
ለመረጃ +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
http://www.youtube.com/c/eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
https://www.facebook.com/eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
https://t.me/eotctvchannel
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
https://vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2



➽የትዊተር ገጻችን
https://twitter.com/EotcT/
➽የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/p/CknRF0MtB77/?igshid=MDJmNzVkMjY=