ታህሳስ 29 ዘነግህ ምስባክ፦71፡10 ነገሥተ ተርሴስ ወደሰያት አምኃ ያበውዑ፤ ነገሥተ ሳባ ወዐረብ ጋዳ ያመጽኡ፤ ወይሰግዱ ሎቱ ኵሎሙ ነገሥተ ምድር፡፡ ወንጌል፦ማቴ.1፡18-ፍ.ም #ዘቅዳሴ መልእክታት -ገላት.4፡1-12 -1 ዮሐ.4፡9-ፍ.ም -ግብ ሐዋ.13፡16-22 ምስባክ፦71፡15 የሐዩ ወይሁብዎ እምወርቀ ዓረብ፤ ወዘልፈ ይጼልዩ በእንቲአሁ፤ ወኵሎ አሚረ ይድኅርዎ። ወንጌል፦ማቴ.2፡1-21 ቅዳሴ፦ጎርጎርዮስ ካልእ @EOTCmahlet @EOTCmahlet 3.2K viewsŴeirdò, 14:23