ሥርዓተ ማኅሌት ዘልደት የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ "ሥርዓተ ነግሥ" ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤ በአሐቲ ቃል። @EOTCmahlet መልክአ ሥላሴ ሰላም ለአጻብኢክሙ እለ እምአጽፋር ኢይትሌለዩ፤ ለቤትክሙ ሥላሴ ዘኢየኃልቅ ንዋዩ፤ አመ አብዓልክሙ ሰብአ ድኅረ አንደዩ ጌጋዩ፤ ዘኢርእዩ እምቅድመ ዮም መላእክተ ሰማይ ርእዩ፤ ወአግብርተ ሰብእ መላእክት ተሰምዩ። @EOTCmahlet ዚቅ ርእይዎ ኖሎት አእኮትዎ መላእክት፤ ለዘተወልደ እማርያም እምቅድስት ድንግል፤ ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ። @EOTCmahlet ወረብ ርእይዎ ኖሎት/፪/ አእኮትዎ መላእክት/፪/ ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል/፪/ @EOTCmahlet ዘጣእሙ፦ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ። @EOTCmahlet ዚቅ መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን፤ ወብእሲ ተወልደ በውስቴታ። @EOTCmahlet ነግሥ ሰላም ለልደትከ ኦ አማኑኤል፤ ዘቀዳሚ ወዘደኃሪ ብሉየ መዋዕል፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘአብ ቃል፤ እፎ እፎ አግመረተከ ድንግል፤ ወእፎ እንዘ አምላክ ሰከብከ በጎል። @EOTCmahlet ዚቅ በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ፤ ውስተ ማኅጸነ ድንግል ኃደረ፤ እፎ ተሴሰየ ሀሊበ ከመ ሕፃናት። @EOTCmahlet ወረብ በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ ኃደረ ማኅጸነ ድንግል/፪/ እፎ ተሴሰየ/፪/ ሀሊበ ከመ ሕፃናት ተሴሰየ/፪/ @EOTCmahlet መልክአ ኢየሱስ ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሐላ ዘኢይሔሱ፤ ዘአንበረ ቅድመ እግዚአብሔር በአትሮንሱ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት ባሕርየ ከርሱ፤ አክሊለ ስምከ እንዘ ይትቄጸል በርእሱ፤ አህጉረ ፀር ወረሰ ኢያሱ። @EOTCmahlet ዚቅ ሃሌ ሃሌ ሉያ ንሰብከ ወልደ እምዘርዓ ዳዊት ዘመጽአ፤ ወተወልደ በሥጋ ሰብእ፤ እንዘ ኢየዓርቅ እመንበረ ስብሐቲሁ፣ ውስተ ማኅፀነ ድንግል ኀደረ ሥጋ ኮነ ወተወልደ፤ ትጉኃን የአምኑ ልደቶ፤ ወሱራፌል ይቀውሙ ዓውዶ፤ መጽአ ይቤዝወነ ውስተ ዓለም የሀበነ ሰላመ፤ ጋዳ ያበውዑ ቁርባነ። @EOTCmahlet ወረብ ውስተ ማኅጸነ ድንግል ኃደረ/፪/ ሥጋ ኮነ/፪/ ወተወልደ በሥጋ ሰብእ ሥጋ ሰብእ በሥጋ ሰብእ/፪/ @EOTCmahlet ዘበአታ፦ ወልድ ተወልደ መድኃኒነ ፤ጥዩቀ እምዘርዓ ዳዊት፤ በቤተልሔም ዘይሁዳ @EOTCmahlet ወረብ፦ ወልድ ተወልደ መድኃኒነ ጥዩቀ ወልድ ተወልደ እምዘርዓ ዳዊት ቤተልሔም በቤተልሔም @EOTCmahlet መልክአ ኢየሱስ ሰላም ለአጽፋረ እዴከ ዘኅበሪሆን ፀዓዳ፤ በምገባር ወግእዝ እለ ይትዋሐዳ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስፍና አባሉ ለይሁዳ፤ ለመንግሥትከ ሰፋኒት እንዘ ይትመሐለሉ ዓውዳ፤ ሰብአ ሰገል አወፈዩ ጋዳ። @EOTCmahlet ዚቅ አንፈርዓጹ ሰብአ ሰገል፤ አምኃሆሙ አምጽኡ መድምመ፤ ረኪቦሙ ሕፃነ ዘተወልደ ለነ። @EOTCmahlet ወረብ አንፈርዓጹ ሰብአ ሰገል/፬/ አምኃሁ አምጽኡ መድምመ/፪/ @EOTCmahlet መልክአ ኢየሱስ እምኲሉ ይኄይስ በሥላሴከ ተአምኖ፤ ወበወላዲትከ ተማኅፅኖ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ እምቤተ መንግሥት ወተክህኖ፤ ተሰብኦትከ እመቦ ዘያስተሐቅር መኒኖ፤ ያንኮርኲር ታሕት ደይን ግዱፈ ከዊኖ። @EOTCmahlet ዚቅ ወካዕበ ተማኅፀነ በማርያም እምከ፤ እንተ ይእቲ እግዝእትነ፤ ወትምክሕተ ዘመድነ በወሊዶተ ዚአከ። @EOTCmahlet ወረብ ትምክሕተ ዘመድነ/፪/ በወሊዶተ ዚአከ/፪/ ይእቲ እግዝእትነ/፪/ ማርያም ድንግል/፪/ @EOTCmahlet ማኅሌተ ጽጌ ኦ ዝ መንክር በዘዚአኪ አምሳል፤ ኮከበ ትንቢት ዘቦቱ መልክአ ሕፃን ሥዑል፤ ሠረቀ ያርኢ ተአምረኪ ድንግል፤ ወመርሖሙ ለሰብአ ሰገል እምርሑቅ ደወል፤ ጽጌኪ ኀበ ሀሎ ይሰክብ በጎል። @EOTCmahlet ዚቅ ወኖሎት በቤተ ልሔም፤ አንከሩ እምዘርእዩ ወሰምዑ፤ ሰብአ ሰገል ርእዮሙ ኮከበ፤ መጽኡ እምርኁቅ ብሔር፤ ከመ ይስግዱ ለወልድኪ ወይግነዩ ለኪ። @EOTCmahlet ወረብ በኮከብ መጽኡ ሰብአ ሰገል/፪/ ይስግዱ ለአማኑኤል ይስግዱ/፪/ @EOTCmahlet አንገርጋሪ ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ፤ እምቅድስት ድንግል፤ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ፤ ዘሎቱ ሰብአ ሰገል ሰገዱ ሎቱ፤ አማን፤ መንክር ስብሐተ ልደቱ። @EOTCmahlet አመላለስ አማን በአማን/፪/ መንክር አማን በአማን/፪//፩/ መንክር ስብሐተ ልደቱ/፬/ @EOTCmahlet ወረብ ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ/፪/ እምቅድስት ድንግል/፪/ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ/፪/ @EOTCmahlet እስመ ለዓለም ተወልደ ኢየሱስ በቤተ ልሔም ዘይሁዳ፤ አዋልደ ጢሮስ አሜሃ ይሰግዳ፤ ሰብአ ሰገል አምጽኡ ሎቱ ጋዳ፤ ወይትኃሠያ አዋልደ ይሁዳ። አመላለስ፦ ሰብአ ሰገል አምጽኡ ሎቱ ጋዳ፤[፪] ወይትኃሠያ አዋልደ ይሁዳ።[፬] @EOTCmahlet ወረብ ተወልደ ኢየሱስ በቤተ ልሔም/፪/ ዘይሁዳ በቤተ ልሔም/፪/ አዋልደ ጢሮስ አሜሃ ይሰግዳ/፪/ በቤተ ልሔም/፪/ @EOTCmahlet ዕዝል በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ፤ ውስተ ማኅጸነ ድንግል ኃደረ፤ ዮም ተወልደ፤ እግዚእ ወመድኅን፤ ቤዛ ኲሉ ዓለም። @EOTCmahlet @EOTCmahlet አመላለስ ቤዛ ኲሉ ዓለም ዮም ተወልደ/፪/ ቤዛ ኲሉ ዓለም/፪/ ዮም ተወልደ/፬/ @EOTCmahlet ሰላም ተሣሐልከ እግዚኦ ምድረከ ሃሌ ሉያ፤ ንሰብክ ወልደ እምዘርዓ ዳዊት ዘመጽአ፤ ወተወልደ በሥጋ ሰብእ፤ እንዘ ኢየዓርቅ እመንበረ ስብሐቲሁ፤ ውስተ ማኅጸነ ድንግል ኃደረ ሥጋ ኮነ ወተወልደ፤ ትጉሃን የአምኑ ልደቶ፤ ወሱራፌል ይቀውሙ ዓውዶ፤ መጽአ ይቤዝወነ ውስተ ዓለም የሀበነ ሰላመ፤ ጋዳ ያበውዑ ቁርባነ። @EOTCmahlet @EOTCmahlet @EOTCmahlet @EOTCmahlet #Join & share 3.4K viewsŴeirdò, 14:21