Get Mystery Box with random crypto!

EOTC ቤተ መጻሕፍት

የቴሌግራም ቻናል አርማ eotclibilery — EOTC ቤተ መጻሕፍት E
የቴሌግራም ቻናል አርማ eotclibilery — EOTC ቤተ መጻሕፍት
የሰርጥ አድራሻ: @eotclibilery
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.08K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ Channel የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን የሆኑ ቅዱሳት መጻሕፍት፤ ስብከትች እንዲሁም የተለያዩ ለአብነት ትምህርት የሚሆኑ በድምፅ ፤ይሁን በጹሁፍ እንዲሁም በ Video ሚለቀቅበት Channl new
ተጨማሪ ወይም ሚፈልጉትን መፃህፍት
@Yesadikusitota
ብለው ይጠይቁን
ማስታወቂያም እንሰራለን በውስጥ መስመር ይጠይቁን
የሰማነዉን እንናገራለን!
ያየነዉን እንመሰክራለን!

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-01 16:22:58
178 views"የአምር አቡክሙ ሰማያዊ ዘትፈቅዱ ዘእንበለ ትስአልዎ።" ማቴ. ፮፡፰, 13:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 08:31:54 ''በከፍተኛ ቁጣ የተሞላ ሰው ራሱን ይገድላል። ይህ ሰው ለስህተት ተጠያቂ የሆነና ደካማ ጤንነት ያለው ሰው ነው። ጢስ ንቦችን ከቀፎአቸው እንደሚያስወጣቸው ቁጣም እውቀትን ከልብ ያስወጣል።''
ቅዱስ ኤፍሬም
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
331 viewsNigatu Ye Enatu Lij, 05:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 08:31:48 "ፈተና ሲገጥመን ውስጣችን ሊረበሽ ወይም በቀቢጸ ተስፋ ሊያዝ አይገባውም፡፡ ወርቅን የሚያነጥር ሰው በእሳት ውስጥ የጨመራትን የወርቅ ቅንጣት እዚያ ውስጥ ምን ያህል ጊዜ መቆየት እንዳለባት ያውቃል፤ መቼ ከእሳቱ ሊያወጣት እንደሚገባውም ያውቃል፡፡

እንዲሁ እስከ መጨረሻው በእሳቱ ውስጥ ተጥላ እንድትቀርና በዚያ እንድትቃጠል አይፈቅድም፡፡ እግዚአብሔር ደግሞ ይህን ከወርቅ አንጣሪው በላይ ያውቃል፡፡ መቼ ከርኩሰታችን እንደምንነጻ ያውቃል፡፡ በመኾኑም ራሳችንን በመጣልና ተስፋ በመቁረጥ በክፋት ላይ ክፋት እየጨመርን እንዳንኼድ ሽቶ መቼ ከዚያ ፈተና እንደሚያወጣን ያውቃል፡፡

ስለዚህ ድንገት ያላሰብነው ነገር ቢገጥመን በፍጹም የምናማርር፣ ወይም ተስፋ የምንቆርጥ ልንኾን አይገባንም፡፡ ከዚህ ይልቅ የእነዚህ ነገሮች ምንነትን የሚያውቅ እግዚአብሔርን መጠበቅ፣ እርሱ እስከ ፈቀደው ጊዜ ድረስም ልቡናችንን በእሳት እንዲፈተን ማድረግ ይገባናል፡፡ ምክንያቱም ይህ ነገር በእኛ ላይ እንዲኾን (እንዲመጣ) የፈቀደው ለእኛ ጥቅምና በዚያ ውስጥ ኾነን በምናሳየው ጥረት ይበልጥ ሊያከብረን ስለሚወድ ነው፡፡"

(#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ - #ወደ_ኦሎምፒያስ)
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
332 viewsNigatu Ye Enatu Lij, 05:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 15:04:59
ለበለጠ መረጃ፦

0918609092 ይደውሉ!
190 views"የአምር አቡክሙ ሰማያዊ ዘትፈቅዱ ዘእንበለ ትስአልዎ።" ማቴ. ፮፡፰, 12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 14:40:31 ኢትዮጵያ እንደ ርብቃ በሆድዋ ያሉ ልጆችዋ እየተዋጉባት  "እንዲህ ከሆነ ይህ ለእኔ ምኔ ነው?" ብላ እየጮኸች ነው:: ለእናት ልጆችዋ ቢጋደሉላት ምን ይጠቅማታል? ሟቹም ልጅዋ ገዳዩም ልጅዋ ነውና ከመቁሰል በቀር ምንም አታገኝም:: ዳዊት ልጁ አቤሴሎም ሌላ ልጁን አምኖንን በገደለ ጊዜ ያለቀሰውን ለቅሶ ኢትዮጵያ ታለቅሳለች:: በዚህ መካከል ምስኪኑ ወገናችን ይረግፋል:: እጅ እጁን ሲቆርጥ ደስታና ፉከራ የለም:: ብንችል በዚህ ሰዓት በጸጸት እንጸልይ:: ካልቻልን ደግሞ ቢያንስ ዝም እንበል:: የሀገርን ሰላም የምትፈልጉ ሁላችሁ ከሩቅ በለው በለው ማለት ትታችሁ ማረን ማረን በሉ::

በሩቅ ሆነን አይነካንም ብለን እየፎከርን በምስኪኑ ላይ እሳት የምናነድ አንሁን:: በወገን ሞት ተደስተን እንደባዕድ ሀገር ጦርነት የድል ዜማ ብናዜም እግዚአብሔር ከሰማይ ሆኖ ይፈርድብናል::

ከራሳችን በላይ ሌላ ጠላት የለንምና ጌታ ሆይ ከራሳችን አድነን:: ኢትዮጵያ እጅዋን ወደ እግዚአብሔር መዘርጋት ትታ ራስዋ ላይ ቃታ የሳበችበት ዘመን ላይ ደርሰናል:: ጌታ ሆይ በዓይነ ምሕረትህ ተመልክተህ እኛው ያነደድነውን እሳት አብርድልን:: በትግራይ በአማራ በኦሮሚያ ያሉ በዚህ እሳት ዙሪያ የሚማገዱ ወገኖቻችንን ከጥፋት ይጠብቅልን:: በግራም በቀኝም የተሰለፉት በድህነት የሚኖሩ አንድ ውኃ የጠጡ የኢትዮጵያ ልጆች ናቸው::  አባቶቻቸው ሳይለያዩ አብረው ከብዙ ጠላት ጋር ታግለው ባቆዩአት መሬት ላይ ወንድማማቾች ጦር እየተሳበቁ ነውና በቸርነትህ ልባቸውን አራራ:: ወንድምን ገድሎ እንደ ቃየን ከመቅበዝበዝ በቀር ትርፍ እንደሌለ አሳያቸው:: ጠግቦ በልቶ ሳያድር ተመስገን ማለትን ያልተወ ሕዝብህን ጌታ ሆይ በምሕረትህ አድነው::

(ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ)
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
245 viewsNigatu Ye Enatu Lij, 11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 22:54:37
#Update

ቅዱስ ፓትርያርኩ ጳጉሜን 1 ቀን 2014 ዓመተ ምህረት ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳሉ።

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በሰሜን አሜሪካን የነበራቸውን የሕክምና ክትትል በማጠናቀቅ ላይ መሆናቸው ተገልጿል።

ጤናቸውንም በተመለከተ የተወሰነ መሻሻል ማሳየቱ ታውቋል።

በመሆኑም ቀደም ሲል በተያዘው የጉዞ መርሐ ግብር መሠረትም ጳጉሜን 1 ቀን 2014 ዓመተ ምህረት ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመለሱ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ብፁዕ ወቅድሱ ፓትርያርክ ልዩ ፅ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

tikvahethiopia
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
64 viewsNigatu Ye Enatu Lij, 19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:44:49 ቅዱሳት መፃህፍትን
ዉዳሴ ማርያም ትርጓሜ(አንድምታ)
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ (አንድምታ)
መፅሐፈ ሰዓታት
ፆመ ድጋ
ስርዓተ ማህሌት
መጽሐፈ መነኮሳት
የቅዱሳን ገድል
ድርሳናት
ተአምረ ማርያም
ተአምረ ኢየሱስ
81 አሀዱ መጽሐፍ ቅዱስ አንድምታ
እንዲሁም የተለያዪ ሊቃዉንት ስብከቶች በ video እንዲሁም በ awdio እና መጽሐፍቶቻቸውን ለማግኘት ከፈለጉ ከ ታች ያለውን Link በመንካት Join ብለው ይቀላቀሉ እንዲሁም ለሌሎች ያጋሩ
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
186 viewsNigatu Ye Enatu Lij, 17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 11:19:28
448 viewsNigatu Ye Enatu Lij, 08:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 11:19:17
412 viewsNigatu Ye Enatu Lij, 08:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 11:18:56
301 viewsNigatu Ye Enatu Lij, 08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ