Get Mystery Box with random crypto!

እንጦጦ አምባ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት የተማሪዎች መረጃ መለዋወጫ

የቴሌግራም ቻናል አርማ entotoamba — እንጦጦ አምባ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት የተማሪዎች መረጃ መለዋወጫ
የቴሌግራም ቻናል አርማ entotoamba — እንጦጦ አምባ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት የተማሪዎች መረጃ መለዋወጫ
የሰርጥ አድራሻ: @entotoamba
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 808

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-11-29 11:23:42 ማስታወቂያ
የ2014 ዓ.ም የ12 ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለተፈተናችሁ ለቀን እና ለማታ ተማሪዎች በሙሉ
የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለተፈተናችሁ ለቀን እና ለማታ ተማሪዎች በሙሉ ዩኒቨርስቲ ምርጫ እና የትምህርት ዘርፍ የምትመርጡበት ቀን በሲስተም ችግር ምክንያት ተላልፎ የነበረ መሆኑ ይታወቃል ሆኖም አሁን ሲስተሙ የተስተካከለ ስለሆነ ሐሙስ 22-3-2015ዓ.ም ስለሆነ በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ በመገኘት እንድትመርጡ ስንል እናሳስባለን ፡፡

ት/ቤቱ
208 views08:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-25 14:06:52 16-3-2015ዓ.ም
ማስታወቂያ
የ2014 ዓ.ም የ12 ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለተፈተናችሁ ለቀን እና ለማታ ተማሪዎች በሙሉ
ነገ የነበረው የዩንቨርስቲ ምርጫ ለሌላ ቀን የተራዘመ መሆኑን ከይቅርታ ጋር እየገለጽን መቼ እንድትመጡ በዚሁ ቴሌ ግራም ቻናል የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
195 views11:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-24 10:39:45 15-3-2015ዓ.ም
ማስታወቂያ
የ2014 ዓ.ም የ12 ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለተፈተናችሁ ለቀን እና ለማታ ተማሪዎች በሙሉ
የዩኒቨርስቲ ምርጫ እና የትምህርት ዘርፍ የምትመርጡበት ቀን ቅዳሜ 17-3-2015ዓ.ም ስለሆነ በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ እስከ 3፡00 ሰዓት ድረስ በመገኘት እንድትመርጡ ስንል እናሳስባለን ፡፡
ት/ቤቱ
275 views07:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 22:08:06 አስቸኩዋይ
ጉዳዩ፡- ሁለተኛ ዙር ተፈታኞች የተደራጀ፤ የተጣራና የተረጋገጠ መረጃ እንዲቀርብልን ስለመጠየቅ፡፡
ከላይ በርዕሱ ለመጥቀስ እንደተሞከረው ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በተጸፈልን ደብዳቤ ቁጥር 01/ፈ-ዝ/827/15 ቀበቀን 18/2/2015 የ2014 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዙር የ 12ኛ ክፍል ፈተና ባደረጋችሁት የጋራ ጥረት በስኬት መጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ ሆኖም በተለያዩ ምክንያቶች የመጀመሪያዉን ዙር ፈተና ላልተፈተኑ ተፈታኞች በአጭር ጊዜ የሚሰጥ የፈተና ፕሮግራም ስለተዘጋጀ መረጃ ማጥራት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡
ስለሆነም፡-
1. በህግ ጥላ ስር ያሉ
2. ነብስ ጡር ወይም በቅርብ ጊዜ በመውለዳቸውና ጡት እያጠቡ በመሆናቸው ለመፈተን ያልቻሉ፤
3. በፈተና ወቅት
3.1. የተለያየ ህመም አጋጥሞአቸው ያቋረጡ
3.2. መፈተኛ ማዕከል ደርሰው በመውለዳቸው ምክንያት ያልተፈተኑ/ያቋረጡ
4. የመከላከያ ወይም የፈደራል ፖሊስ ወይም የከተመ አስተዳደሩ ፖሊስ አባል በመሆናቸው እና በፈተና ወቅት በግዳጅ ላይ በመሆናቸው መፈተን ያልቻሉ
5. በደርማሎግ ስስተም ተመዝግበው በዲአር ኤስ ሲስተምቨ ባለመመዝገባቸው ምክንያት ሳይፈተኑ የቀሩ ተማዎች
የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን መረጃ በከተማ አስተዳደር ደረጃ ከዚህ ደብዳቤ ጋር በተያያዘው ቅጽ መሰረት ተደራጅቶ፤ ተጣርቶና ተረጋግጦ በክፍል ከተማ ጽ/ቤት ሀላፊ ፈርማ እስከ 22/02/2015ዓ.ም ከሰዓት 11፡00 ድረስ በሶፍት ኮፒ እና ማህተም ያረፈበት ሃረድ ኮፒ እንዲላክልን እንጠይቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- ከጊዜ እጥረት አንጻር የሚላክን መረጃ ምንም አይነት ድጋሚ ማሻሻያ የማይደረግበት የመጨረሻ መረጃ ነዉ፡፡ መረጃዎቹ በሶፍት ኮፒ በአንድ ላይ ተጠምረው ሲላኩ Micro soft word format እና የተፈታኞቹ ዝርዝር መረጃ Microsoft excel format መሆን አለባቸው፡፡
429 views19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-24 07:16:57 የ12 ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለወሰዳችሁ በሙሉ የናቹራል ሳይንስ ተማሪዎች ከ ማክሰኞ 14-2-15ዓ.ም እስከ 16-2-15ዓ.ም ድረስ መጽሀፍ እንድትመልሱ ስንል እያሳሰብን ያልመለሳችሁ የሶሻል ተማሪዎችም በወቅቱ እንድታስረክቡ እየገለጽን መጽሐፍ ያልወሰዳችሁ ተማሪዎችም ት/ቤት በመምጣት ክሊራንስ መውሰድ ይኖርባችኋል። ክሊራንስ የልወሰዳችሁ ክሊራንሳችሁን በደንብ መያዝ ይጠበቅባችኋል። ማሳሰቢያ:-ከተጠቀሰው ቀን ውጪ የሚመጣ ተማሪ የገንዘብ ቅጣት እንዳለው እናሳስባለን።
643 viewsedited  04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-15 12:40:44 ሰኞ ነው የምትገቡት የሚባለው ውሸት ነው። ሰኞ የሚገቡት የሌላ ክፍለ ከተማ ተማሪዎች ናቸው የጉለሌ ነገ ነው ስለዚህ እሁድ በ 6-2-15 ዓ.ም ከጠዋቱ 1ሰዓት በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ እንድትገኙ።
780 views09:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-14 17:21:13
ቀን 4/2/2015 ዓ.ም

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና የጊዜ ሰሌዳ

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ዘንድሮ ፈተናው በሀገር አቀፍ ደረጃ ከመስከረም 30/2015 ዓ.ም ጀምሮ በሁለት ዙር በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እንደሚሰጥ ቀደም ብሎ በትምህርት ሚኒስቴር በተገለጸዉ መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርም ፈተናው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፤ በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፤ በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ፣ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና ኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በመጀመሪያ ዙር ለማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ያለምንም ችግር ተሰጥቶ ተጠናቋል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሁለተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በነዚሁ ዩኒቨርሲቲዎች ከጥቅምት 08 እስከ 11/2015 ዓ.ም ድረስ ፈተና ይወስዳሉ።

የሁለተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና ተፈታኞች የጊዜ ሰሌዳም፦

1. ጥቅምት 6 እና 7/2015 ዓ.ም ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ።

2. ጥቅምት 07/2015 ዓ.ም ገለጻ ( ኦሬንቴሽን) ለተፈታኞች ይሰጣል።

3. ከጥቅምት 08 እስከ 11/2015 ዓ.ም ድረስ ፈተናው ይሰጣል።

4.ጥቅምት 11/2015 ዓ.ም ተፈታኞች ወደ አካባቢያቸው ይመለሳሉ።

መልካም ፈተና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube:

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
453 views14:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-14 17:20:18

154 views14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-14 15:58:44 አስቸኳይ ማስታወቂያ
በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ
በእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እሁድ ማለትም በቀን 06/02/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 1 ሰዓት ኦረንቴሽን ስለሚሰጥ ት/ቤቱ ግቢ ውስጥ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
ት/ቤቱ
314 views12:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ