Get Mystery Box with random crypto!

ድብቅ ዕይታ

የቴሌግራም ቻናል አርማ enkawem — ድብቅ ዕይታ
የቴሌግራም ቻናል አርማ enkawem — ድብቅ ዕይታ
የሰርጥ አድራሻ: @enkawem
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.47K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል የ666 ( ኢሉሚናንቲ) ድብቅ ሴራዎች፣ ስራዎችና ክንውኖችን በተቻለን መጠን የሚያጋልጥ ቻናል ነው!

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-31 20:59:48
490 views17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 20:59:47 #የ "Mermaid" እንቆቅልሽ
#ከፊል_ሰው_ከፊል_ዓሣ_የባሕር_ፍጡራን
------------------------------------------------------
እነዚህ ፍጡራን ዝም ብሎ አቧራ ለማስነሳት
አሉ የሉም የሚባሉ ወይም ጊዜያዊ ንግርቶች አይደሉም።
ከሠው ልጅ የጥንት አኗኗር ጋር የተቆራኙ በጥንታዊ ስልጣኔዎች
(Mesopotamia, Bablylonia, Sumeria, Greece, Egypt, Native American Tribes)
# ሰውን_መሰል_የባሕር_ፍጡራን እየተባሉ
በባህሎች፣ ቅርፃቅርፆች፣ ሥዕሎች፣ በጥንታዊ መጽሐፍት የተጠቀሱ፣ ተረትና ታሪኮች በብዛት ያሏቸው እንጂ።

#ከተማቸው_Atlantis
የኔፕቱን ከተማ "የጠፋችው/የሰጠመችው ከተማ"
#The_lost_City_Of_Atlantis በመባል የምትታወቅ።
በአንድ ወቅት ኃያል፣ ግዙፍ፣ በስልጣኔ የረቀቀችና ጫፍ የደረሰች ከተማ
ለMermen (ወንዱ)
Mermaid (ሴቷ) መኖሪያቸው ነበረች ይባላል።
ፈላስፋው ፕሉቶ በወቅቱ ስለዚህች ከተማ (Timaeus & Critias) በተባሉ ፪ ሥራዎቹ ገልጿል።

እስካሁንም በተደረጉ ጥናቶችና አሰሳዎች አንዳንድ ግኝቶች እየተገኙ ስለሆነ።
ከተማዋ ወደ ጥልቁ ባሕር ከነግሳንግሷ ብትሰጥምም በውስጧ ይኖሩባት
የነበሩት እንደ ዓሣ በባሕር የሚዋኙ፣ በየብስም እንደ ባሕር አንበሳ የሚቆዮት Mermaid ግን አልጠፉም ተብሎ ይታመናል።

#እውነት_አሉ?
የነዚህ ፍጡራን ህልውና እስካሁን እንቆቅልሽ ሆነው ከሚገኙ ምስጢራት አንዱ ነዉ።
Mermaid ታዩ የተባለው በ 1814 እ.ኤ.አ (West coast of Scotland) ባሕር ላይ ነው ይህም ለምርምር ፈር ቀዳጅ ሆኗል።

የትንሿ mermaid ታሪክ በአሴርያን (1000 BC) አፈ ታሪክ ያለ እንዲህ ይላል።
goddess Atargatis (mother of Assyrian) ንግስት Semiramis አንድ
እረኛ ትወዳለች ሳታስበውም ትገድለዋለች በድርጊቷ ስላፈረችም ወደ ባሕር
ዓሣ ሆና ትገባለች። ባሕሩ ግን ውበቷን አልወደደላትም ስለዚህም የ mermaid
(ከላይ ሰው ከወገብ በታች ዓሣ) ቅርፅ በመያዝ ባሕር ውስጥ መኖር ጀመረች ይላል።

#ሳይንሱ_ምን_ይላል ?
በጠቅላላው ባይሎጂካል ቅርፃቻውን ሊሆን ይችላል በሚል ይስማማል።

# እውነታው
የሰው ልጅ ወደ 90% የባሕር ፍጡሮችን አያውቃቸውም ወይም ገና መርምሮ አልደረሰባቸውም።
ከበላዩ ያለውን ሕዋ (space)'ን እንደመመርመሩ ከስሩ
ያለውን ጥልቅ ባሕር አላሰሰም።
ልክ Alien, UFO, Extraterrestrials የሌሎች ዓለማት ፍጡራን አሉ/የሉም የሚለው አወዛጋቢ እንደሆነው ሁሉ
Mermaids #ይኑሩ_አይኑሩ_በተቀረውና
"ተጠንቷል" በተባለው 10% ብቻ አፍን ሞልቶ ለመናገር አያስደፍርም።

አንዳንድ ባሕረኞችና መርከበኞች እነዚህን ፍጡራን እንዳዩ ገልፀዋል።
በአርኪዎሎጂ ቁፋሮዎችም የነሱን የመሰለ ከወገብ በታች ያለ የአካል ክፍል ተገኝቷል ይባላል።

የእስራኤል ከተማ Kiryat Yam ማንኛውም ስለ mermaid መኖር ተጨባጭ
ማረጋገጫ መስጠት የሚችልን ሰው 1 million $ እስጣለሁም ብላለች።
በርካታ ምርምሮች፣ ጥናቶች፣ ፊልሞችና ዶክመንተሪዎች በነዚህ ፍጡራን ዙርያ ተሰርተዋል።

ምስጢራቸውን ግን ባሕሩም ዝም እነሱም ሊገናኙን ፍቃደኞች አይደሉም መሰል
እንቆቅልሽ ሆነው እስካሁኗ ደቂቃ ድረስ አሉ።
470 views17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 20:29:34 #Repost
[ አንዳንድ ፖስቶች Repost ይገባቸዋል! ]

LOL ማለት ምን ማለት ነው???
------------------------------------------------

አሁን አሁን ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ በማህበራዊ
ድህረ ገጾች( social network) ላይ ብዙዎቻችን በዚህ ቋንቋ ተታለናል።
LOL ማለት ለብዙወቻችን LAUGH OUT LOUD ማለት መስሎን
ሰላምታችንም ሆነ የሆነ እሚያስገርም ነገር ሲያጋጥመን ይህን ቃል
እንጠቀምበታለን የአፋችን መፍቻም ሆኗል። LOL ማለት LUCIFER OUR
LORD ማለት ነው ትርጉሙ ደግሞ ሉሲፈር ሰይጣን የኛ ጌታ ነው ማለት ነው።
ስለዚህ እኛ በማናውቀው መልኩ ሰይጣንን እያመለክነውና እያነገስነው ነው
ማለት ነው። ስለዚህ የእግዚአብሄር ልጆች በህይወታችን እሚመጣብንን ነገር
በሙሉ እየተጠነቀቅንማድረግ ይኖርብናል።


@Enkawem
1.1K views17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 22:55:38
972 views19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 22:55:38 ...ልጅ ሚካኤል ከቅርብ ጊዜ በኋላ የሚሰራቸው ስራዎች ( ዘፈኖች ) ላይ በክሊፑ የሚያሳያቸው እንቅስቃሴ፣ ጥያቄ የሚፈጥር እየሆነ መጥቷል።

በተለይ በአንዳንድ ክሊፖቹ ላይ አንድ አይኑን ጨፍኖ መቀረፅና በዋናው፣ አልበሙ ላይ አንድ አይኑን ጨፍኖ ከመነሳትም በላይ፣ ተቀምጦ የሚዘፍንበት ወንበር አናት ላይ እና ጎን የእጅ ማስደገፊያ ላይ የሚታዩት ምስሎች ( ቅርፆች ) ቀጥታ የሚገልፁት የጥልቁን መንፈስ ዲያብሎስ ነው።

አሁን የሚያሳስበው የአርቲስቱ ክሊፑ ላይ ያሉት እንቅስቃሴዎች ወይም ምስሎች ሳይሆኑ ከትንሽ ጊዜያቶች በኋላ ትውልዱ በነዚህ ሁነቶች በቀላሉ መጠለፉ ነው።
866 views19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 08:04:21
አብዛኞኞቹ በግብረ ሰናይ የሚታወቁ ድርጅቶች የኢሉሚናቲ ናቲ ሴራ አራማጆች ናቸው!
829 views05:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 07:45:27
1.2K views04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 07:45:27 የኔ ትውልድ....በ|||ኛው አይንህ ዘፈኑን አዳምጠው እንጂ በ|ኛው አይንህ አውቆም ሆነ ሳያውቅ ሮፍናን ከቨር አድርጎ የለለቀውን የኢንፊኒቲ ሰይጣናዊ ምልክት(∞) አትመልከት።

ምስሉ ላይ እንደሚታየው...ሮፍናን መነፀር ሚመስለውን ነገር ሲያረገው በሶስተኛው አይን(|||) ወይም ለአልበሙ መነሻ ናቸው ባላቸው በህፃናት አይን ሲያዬን ሰውነት ብሎ ግንባሩ ላይ የለጠፈው የኢንፊኒቲ(∞) ምልክት ነው።እንድናዬው የፈለገውም ይሄንኑ ነው።

የጥበብ ሰዎች ወደትውልዱ እምትረጩትን ነገር እወቁት!!።ባለማወቅ በዘፈኑና በምስሉ ተመስጦ ቆዳው ላይ ይሄን(∞) እሚነቀስ ሊኖር ይችላል።ጉዳቱ ይሄን ያክል ነው።አከተመ!!


ምንጭ:- Mark Abyssinia
1.1K views04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 07:45:27 #ETHIOPIA|~ በሮፍናን ሙዚቃ ከቨር ላይ የታየው የኢንፊኒቲ ሲምቦል(∞)........!!!

ምንጭ:- Mark Abyssinia

በማቲማቲክሱ አለም የኢንፍኒቲ ምልክት(infinity symbol)....∞ .....ለመጀመሪያ ግዜ የተገኘው በ1655 ጆን ዋሊስ በተባለ ማቲማቲሺያን ነው።ይሄን ምልክት በወቅቱ ጆን ያስቀምጠው 1.000, CIƆ ብሎ ነበር።ማለቂያ የሌለው ቁጥርን(የትዬለሌ) ይወክላል።

ከማቲማቲክሱ አለም ወጣ ስንል ግን ይሄ የኢንፈኒቲ ምልክት ∞ የተለያዬ ትርጉም ይሰጠዋል።እንደ ፍልስፍና እንደ ሀይማኖት የተለያዩ ትርጉሞች አሉት።በፓጋኖቹ ፈላስፎች አይን..ይሄ.. ምልክት ሁለት የተቃረኑ ሀሳቦችና ነገሮች መሀል ያለን ባላንስ(እኩልነት) ያሳያል...ብርሀንና ጨለማ ፤ ሴትና ወንድ ፤ ጨለማና ቀንን ይወክላል ይሉታል።

ወሲባዊ ውህደትን(sex-ual union and of "two becoming one.")...የሴትና የወንድን አንድ አካል አንድ አምሳል ይወክላል እሚሉም አሉ።

በሌላ ጎኑ የማጅሺያኑ ካርድ በተባለው ምስል ላይ ይሄ ∞ ምስልና የኢሉሲፈር(ባፎሜት) ግንባር ላይ ያለው ባለ አምስት ጠርዙ ኮኮብ(የአሁኑ የኢትዮጵያ ባንዲራ ላይ ያለው) አብሮ ተቀምጦ ይታያል።

በሚስጥራዊው ህቡህ አለም በኢሉምናቲዎቹ ቅኔ ∞ የተባለው ምልክት Ouroboros የተባለውን ጅናውን መልሶ እሚውጠውን እባብ ይወክላል።በነዚህ የሰይጣናዊ አለም አብዮት ህያውነትና ድግግሞሽ ማለቂያ የሌለውን አለም ይወክላል።አለም ፍፃሜ.. ራዕይ ዮሀንስ በሎ ነገር የለም።በቃ ትውልድ ይመጣል ትውልድ ያልፋል።ሀይማኖት አፈር ድሜ ይበላል ማለት ነው።እግዚአብሔር የጀመረውን አይፈፅምም ማለት ነው።

ሂንዱይዝም(Hinduism) እምነት ጋር ስንመጣ የሴትና ወንድን ውህደት (በነሱ Kundalini Energy ይሉታል) ይወክላል ይላሉ።

እንደ ኦሾ ያሉ የዮጋና ሜዲቴሽን ጠበብቶች ∞ ምልክቱ ማለቂያ የሌለውን...መጀመሪያና መጨረሻ የሌለውን...እማያልቅ ድግግሞሽን(endless cycle of destruction and creation) ይወክሉበታል።በነሱ አለም መጀመሪያም መጨረሻም የሌውም።ፈጣሪ የለም።አልፋና ኦሜጋ ዩንቨርስ እንጂ ሌላ አደለም።

የመጨረሻው የሮፍናን አለም ነው......

በሱ ሀሳብ(በሙዚቃው ሊነግረን በሞከረው) ሰው እሚለውን ቃል |||∞ በዚህ ምልክት ይጠቅሰዋል።በተለይ ከአልበሙ አንደኛው መርከብ በሚለው ሙዚቃ ውስጥ እንዲህ ይላል......

|||∞ ማለት መርከብ
አለም ውቅያኖሱ
ጊዜም ይወስዳል ከአፈር እስኪደርሱ
በውሀ ወጀብ መሀል ማዕበልን ያልፋል
የ|||∞ ልጅ ሂወት መርከቧን ይመስላል
....
ነቅቻለሁ
በ|||ኛው መመልከት ችያለሁ
....

ነገሩ ወዲህ ነው። ሮፍናን ሰው ማለት መጀመሪያ በሶስተኛው አይን(subconscious) ማዬት እሚችልና ∞ ይሄን ምልክት ይወክላል።| ሰው ማለት በሶስተኛው አይን ማዬት እሚችል በውስጡ ሀሳብ ያሉትን ተቃርኖዎች ማቻቻል(balance) ወይም የተቃርኖዎችን እኩልነት ማስተናገድ እሚችል ሲል ይገልፀዋል።

ለዚህም ራሱ መርከብ ከሚለው ሙዚቃ ሳንወጣ....

|||∞(ሰው) እራሱን ካዳመጠ
ከራስ ከታረቀ
የመኖርን ሚስጥር እውነት ካወቀ
ልብህ ላይ ሁሌም ድምፅ አለ
እሱን ተከትለህ
በ|||ኛው በሙሉ አይንህ ታያለህ

ይላል።

ስለዚህ መጀመሪያ የዚን ምልክት ∞ ስፅፍላችሁ የፓጋኖቹ ሀሳብ ብዬ ጠቅሼዋለሁ...[ ይሄ.. ምልክት ሁለት የተቃረኑ ሀሳቦችና ነገሮች መሀል ያለን ባላንስ(እኩልነት) ያሳያል...ብርሀንና ጨለማ ፤ ሴትና ወንድ ፤ ጨለማና ቀንን ይወክላል ይሉታል።] የሮፍናን አንድምታ ያለው እዚጋ ነው።ይሄ በሙዚቃው ሲተረጎም ነው።

ወደ ከቨሩና ምስሉ ስንመጣ ግን...በሙዚቃው ከቨር ላይ ምስሉ እንዲሁ አልተቀመጠም።እየተጥመለመለ እሚገጣጠም ነው።ይሄ ማለት ከላይ የጠቀስኩላችሁ(የባቡ ምስል)ሀሳብ ይመጣል።[....Ouroboros የተባለውን ጅናውን መልሶ እሚውጠውን እባብ ይወክላል።...]

ሁሌም እንደምነግራችሁ የኔ ጦርነት ሶስተኛውን ኮንሸስ(|||) መቆጣጠር ከሚፈልጉት ግሎባሊስቶች ጋር ነው።በአንድ ወቅት እንዲህ ብያችሁ ነበር....

"....ኢሉምናቲ ማለት "አብርሆት.....ማለት ነው።የሳይንስ የቴክኖሎጂ የፖለቲካ የማህበራዊ ለውጦችን አምሮህ ላይ እንደብርሀናዊ አብዮት መርጨት ማለት ነው። እሚረጭብህ ውስጠ-ህሊናህ(subconscious) ላይ ነው።ለምሳሌ ግብረሰዶም ማየትና መስማት ምንም ሳይመስልህ ታልፈዋለህ።የተቀዳደዱ ፋሽን ልብሶችን ታዘውትራለህ።ስለ ኢሉምናቲ ሴራ ሲተነተን ለምደኸዋል...ንቀህ ወይ ተንትነህ ታልፈዋለህ።ውስጠ ህሊናህ በትክክል ተላምዶታል።እሚቀጥለው ደረጃ ወደ ንቃተ-ህሊናህ(conscious) ማምጣት ነው።እዚህ ላይ ለመድረስ ግዜ አይፈጅብህም።

ራስህ ተከራካሪ ሁነህ ከረባትና ሱፍህን ለብሰህ ግብረሰዶም ጉዳት የለውም ብለህ ህጋዊና ቤተክርስትያናዊ ከለላ ትሰጠዋለህ።ወጀቡ መሀል ዘው ብለህ ገባህ ማለት ነው።ውስጥ የገባው ዲያብሎሳዊ መንፈስ አይገባህም ምክንያቱም አንተ ሉሲፈርን በግልፅ በሚያናግሩትና በሚያገለግሉት የግብር ልጆች የተመለመልክ ሰው ነህ።ሀዋሪያ አደለህም ደቀ መዝሙር ነህ።ሀዋሪያው አምላኩን ያወራል።አንተ ሀዋሪያውን ታወራዋለህ።በሌላ አባባል ቢልጌት ሀዋሪያ ቢዮንሴ ደግሞ ደቀ መዝሙር ናት።የሷ ተከታዮች ደግሞ ማዕበሉን ያገዘፉት ጭላፊዎች ናቸው።..." ብዬ ነበር።

ሮፍናን ማዕበሉን ካገዘፉት ጭላፊዎች አንዱ ሆኖ አጊንቸዋለሁ።የዘፈኑ ኮር ምስል ∞ ኢንፊኒቲ ነው።ሶስተኛው ኮንሼሳችንን(| - subconscious) ለማንቃት የረጨብን ምልክት ይሄው ∞ ነው።ሁለቱን አጣምረና ሰው ማለት ይሄው |∞ ነው ይለናል።

እንደጥበበኛ አዲስ ምስል መፍጠር ይችላል።ነገር ግን ያለን እምናውቀውን ምስል በጎ ነው ክፋት የለውም ብሎ ማስረዳት ከባድ ነው።መስቀል ከክርስቶስ ነው እናውቀዋለን።ኢሉምናቲዎቹ የኛ ነው ቢሉ አይሆንም።ይሄ ∞ ምስል በክርስትናው በኛ አለም ቦታ የለውም።ቦታውም ትርጓሜውም ትንታኔውም ያለው ከክርስቶስ በተቃራኒ በቆመው የፓጋኒዝምና የኢሉምናቲዝም አለም ውስጥ ነው።

ሮፍናን የልብ ድምፅ ሶስተኛው አይን(|||) እሚለው ላይ የደነቆረው ምልክት(∞) በሙዚቃው ፓጋኒዝም(የተቃርኖ እኩልነትን) እየሰበከን በምስሉ ደግሞ የኢሉምናቲዝም ፍልስፍና የሆነውን Ouroboros የተባለውን ጅናውን እሚውጠውን እባብ(∞) ነው።

ሮፍናን የኔ ትውልድ ለሚለው በሶስተኛው አይን(|||) እንዲያይ የመከረን (∞) ይሄን የኢንፊኒቲ ምልክት ነው።

እኔ ፀሀፊው ግን እላለሁ የኔ ትውድ ሆይ ሶስተኛውን አይን አንቃ ብሎ እሚዘፍን ዘፋኝ ሳትንቅ አዳምጠው።እምታነቃው ግን ባህልን ሀገርህን ሀይማኖትህን እንድታይበት እንጂ የነሱን የርዮትአለም ምልክቶች እንድታስገባበት አደለም።

ዘፋኙ ወደሰውነትህ ተመለስ ብሎ ግጥም ከከተበ አንብለት ስማለት።ነገር ግን በተከፈተ አይን ይሄን ∞ ምስል አስገባ ካለ አትስማው።

ሮፍናን ለኔ ትውልድ ላለው ሀላፊነት አለብኝ እንዳለው ሁሉ እኔም ሀላፊነት አለብኝ።በሙዚቃዎቹ |ኛውን አይን ከከፈተልን በውሀላ ይሄን ∞ ምስል ማስገባት ማለት...ከላይ የፃፍኩላችሁ በ|ኛው ኮኒሺየስ ምልክታቸውን አርማቸውን ስራቸውን በሳይንስ በኪነ ጥበብ በፖለቲካና በማህበራዊ ዘርፍ መርጨት(አብርሆት)የተባለው የኢሉምናቲዝም መርህ ነው።
1.1K views04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 22:56:53 ይሄ ሮፍናን ሚባለው ሰው አዲሱ ዘፈኑን የለቀቀው ከሌሊቱ 6 ሰአት ነው አሉ የአልበሙ ስም ደግሞ ስድስት ነው። ስድስተኛው ትራክ ላይ ደግሞ ስለ ሶስተኛው ዐይን ያወራል አሉ።

ጭራሽ የዘፈኑ መግቢያ ላይ ሶስት ስድስቶች አሉ

.... ይሄ ነገር አሁንስ መገጣጠም ነው የሚባለው ወይስ?

@Enkawem
828 views19:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ