Get Mystery Box with random crypto!

ENERGY ZONE

የቴሌግራም ቻናል አርማ energy_zone — ENERGY ZONE E
የቴሌግራም ቻናል አርማ energy_zone — ENERGY ZONE
የሰርጥ አድራሻ: @energy_zone
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.01K

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-08-27 08:22:10
በአጭር ጊዜ የሰውነት ክብደት እና ውፍረት መጨመሪያ ፕሮቲን ፓውደር።

ሙሉ ለሙሉ ከተፈጥሮ ነገሮች የተሰራ ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የማያስከትል።

ለተስተካከለ እና ለሚያምር አቋም
በአጭር ጊዜ የፈለጉትን ለውጥ የሚያመጣ አስፈላጊውን የፕሮቲን መጠን በውስጡ የያዘ

CREATINE TRANSPORT 650G price = 2300 birr
CREATINE MONOHYDRATE 300 G= 2150 birr
WHEY CORE 2.27 kg = 4500 birr
HYPER GAIN MASS 1kg price = 2500 birr

With free delivery


Inbox @Abdi_fe
+251911658155

Join
@arm_shoping
5.3K views05:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-25 19:42:21
CREATINE TRANSPORT

በአጭር ጊዜ ውስጥ ሰውነትዎን መቀየር ይፈልጋሉ????
እንግዲያውስ ትክክለኛውን መፍትሄ ይዘንልዎት መተናል።

INCREASE MUSCLE SIZE
ENHANCE STRENGTH
FLAVOURED
IMPROVE RECOVERY
Price :- only 2250 birr
ይዘዙን ያሉበት እናመጣለን

ክፍለ አገር ለምትገኙ ደንበኞቻችን በፍጥነት በፖስታ ቤት እንልካለን

Contact us @Abdi_fe
Or call +251911658155

Join

https://t.me/ENERGY_ZONE
9.8K viewsedited  16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-14 19:31:03 ENERGY ZONE pinned «ውድ ቤተሰቦቻችን ፕሮቲን ፓውደር መረከብ ወይም ማስረከብ የምትፈልጉ በውስጥ መስመር @Smith_rio ወይም :- +251911658155 ማናገር ትችላላችሁ።»
16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-14 19:29:55 ውድ ቤተሰቦቻችን ፕሮቲን ፓውደር መረከብ ወይም ማስረከብ የምትፈልጉ
በውስጥ መስመር @Smith_rio
ወይም :- +251911658155 ማናገር ትችላላችሁ።
5.4K views16:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-08 06:22:24 ENERGY ZONE pinned Deleted message
03:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-30 08:20:49
በብዙ ተከታታዮቻችን ጥያቄ መሰረት 2.27KG WHEY CORE አስገብተናል የገባው እቃ ውስን ስለሆነ Order ያደረጋቹ በፍጥነት ውሰዱ። Order ማድረግ ለምትፈልጉ 0911658155 ወይም @Smith_rio ላይ ያናግሩን
8.2K views05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-05 15:18:05
CREATINE MONOHYDRATE


በአጭር ጊዜ ውስጥ ሰውነትዎን መቀየር ይፈልጋሉ????
እንግዲያውስ ትክክለኛውን መፍትሄ ይዘንልዎት መተናል።
INCREASE MUSCLE SIZE
ENHANCE STRENGTH
IMPROVE RECOVERY
60 Serving
1# Europe best selling
Price :- only 2300 birr
ይዘዙን ያሉበት እናመጣለን

ክፍለ አገር ለምትገኙ ደንበኞቻችን በፍጥነት በፖስታ ቤት እንልካለን


Contact us @Abdi_fe
Or call +251911658155

Join

https://t.me/ENERGY_ZONE
10.1K viewsedited  12:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-02 13:27:18 Creatine ምንድነው? እና ጥቅሞቹስ.....

በዘርፉ ባለሙያዎች በተደረገ ጥልቅ ጥናት ውጤት መሰረት ክሬቲን የሚከተሉት አበይት ጠቀሜታዎች አሉት :-

1. ከስብ የነፃ ከፍተኛ የጡንቻ ክብደትን ይጨምራል (Fat Free Mass).
2. የጡንቻ የደም ስር መጠንን (Hypertrophy) ይጨምራል።
3. የጡንቻ ክብደትን ይጨምራል።
4. የMyosin ፕሮቲንን መጠንን ይጨምራል።
5. ከፍተኛውን የጥንካሬ ደረጃ ያጎናፅፋል።
6. ከፍተኛውን ሃይል ያጎናፅፋል።
7. በነጠላ የሚደረግ የመስፈንጠር ብቃትን ይጨምራል።
8. በመደጋገም የሚሰሩ የመስፈንጠር እንቅስቃሴዎችን ክንውን ያሻሽላል።
9. ከከፍተኛ ወደ ከባድ የልምምድ እንቅስቃሴ በምንሸጋገርበት ወቅት አፈፃፀማችንን ያሻሽላል።
10. ከከባድ አካላዊ እንቅስቃሴዎች በኃላ ጡንቻ በፍጥነት እንዲያገግም ይረዳል።
11. የነርቫችንን ደህንነት ያስጠብቃል።
12. የተጎዳ አጥንታችንን ወደ ቀድሞ አቋሙ/ቅርፁ እንዲመለስ ያግዛል።
13. ስጋ የማይመገቡ (Vegetarians) ሰዎችን ጡንቻዎች እና የክወና አቅም ያሻሽላል።
#CREATINEንን_በመውሰድ_ተጠቃሚ_የሚሆኑት_እነማን_ናቸው_ ?

ከላይ ከተዘረዘሩት ጥቅሞች ባሻገር CREATINEንን በመውሰድ በይበልጥ አዎንታዊ ጥቅም የሚያገኙት ፦

• ሰውነታቸውን መገንባት የሚፈልጉ እና መጠንከር የሚፈልጉ አትሌቶች።
• እድሜአቸው የገፋ ሰዎች።
• የነርቭ ችግር (Neurodegenerative disease) ያለባቸው ሰዎች።
• በተፈጥሮ ዝቅተኛ የክሬቲን መጠን ያላቸው ሰዎች (ለምሳሌ Vegetarians).

#የትኛውን_የCREATINE_ዓይነት_መግዛት_አለብኝ_?

የCREATINE MONOHYDRATE (የ400 ሚሊዮን አመታዊ ሽያጭ አስመዝግቧል) በስፋት የሚታወቅና በአብዛኛው የዘርፉ ሳይንሳዊ ጥናቶች እና ምርምሮች የሚጠቀሙት ነው። ከውሃ ጋር ሲወሰድ ባንድ ሞለኪዩል ውስጥ እስከ 88% የተጣራ ክሬቲን ይሰጣል። በሌላ አነጋገር 1ግ ክሬቲን ሞኖሃይድሬት ለሰውነታችን የ4.40ግ ንቁ ምርቶችን ይለግሰናል።

✆ ለተጨማሪ መረጃዎች

በ+251911658155 ይደውሉ/መልዕክት ይላኩልን በፍጥነት እንመልስልዎታለን
★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★

https://t.me/ENERGY_ZONE
6.8K viewsedited  10:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-01 13:25:08 ENERGY ZONE pinned a photo
10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-01 13:13:25
5.4K views10:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ