Get Mystery Box with random crypto!

Creatine ምንድነው? እና ጥቅሞቹስ..... በዘርፉ ባለሙያዎች በተደረገ ጥልቅ ጥናት ውጤት | ENERGY ZONE

Creatine ምንድነው? እና ጥቅሞቹስ.....

በዘርፉ ባለሙያዎች በተደረገ ጥልቅ ጥናት ውጤት መሰረት ክሬቲን የሚከተሉት አበይት ጠቀሜታዎች አሉት :-

1. ከስብ የነፃ ከፍተኛ የጡንቻ ክብደትን ይጨምራል (Fat Free Mass).
2. የጡንቻ የደም ስር መጠንን (Hypertrophy) ይጨምራል።
3. የጡንቻ ክብደትን ይጨምራል።
4. የMyosin ፕሮቲንን መጠንን ይጨምራል።
5. ከፍተኛውን የጥንካሬ ደረጃ ያጎናፅፋል።
6. ከፍተኛውን ሃይል ያጎናፅፋል።
7. በነጠላ የሚደረግ የመስፈንጠር ብቃትን ይጨምራል።
8. በመደጋገም የሚሰሩ የመስፈንጠር እንቅስቃሴዎችን ክንውን ያሻሽላል።
9. ከከፍተኛ ወደ ከባድ የልምምድ እንቅስቃሴ በምንሸጋገርበት ወቅት አፈፃፀማችንን ያሻሽላል።
10. ከከባድ አካላዊ እንቅስቃሴዎች በኃላ ጡንቻ በፍጥነት እንዲያገግም ይረዳል።
11. የነርቫችንን ደህንነት ያስጠብቃል።
12. የተጎዳ አጥንታችንን ወደ ቀድሞ አቋሙ/ቅርፁ እንዲመለስ ያግዛል።
13. ስጋ የማይመገቡ (Vegetarians) ሰዎችን ጡንቻዎች እና የክወና አቅም ያሻሽላል።
#CREATINEንን_በመውሰድ_ተጠቃሚ_የሚሆኑት_እነማን_ናቸው_ ?

ከላይ ከተዘረዘሩት ጥቅሞች ባሻገር CREATINEንን በመውሰድ በይበልጥ አዎንታዊ ጥቅም የሚያገኙት ፦

• ሰውነታቸውን መገንባት የሚፈልጉ እና መጠንከር የሚፈልጉ አትሌቶች።
• እድሜአቸው የገፋ ሰዎች።
• የነርቭ ችግር (Neurodegenerative disease) ያለባቸው ሰዎች።
• በተፈጥሮ ዝቅተኛ የክሬቲን መጠን ያላቸው ሰዎች (ለምሳሌ Vegetarians).

#የትኛውን_የCREATINE_ዓይነት_መግዛት_አለብኝ_?

የCREATINE MONOHYDRATE (የ400 ሚሊዮን አመታዊ ሽያጭ አስመዝግቧል) በስፋት የሚታወቅና በአብዛኛው የዘርፉ ሳይንሳዊ ጥናቶች እና ምርምሮች የሚጠቀሙት ነው። ከውሃ ጋር ሲወሰድ ባንድ ሞለኪዩል ውስጥ እስከ 88% የተጣራ ክሬቲን ይሰጣል። በሌላ አነጋገር 1ግ ክሬቲን ሞኖሃይድሬት ለሰውነታችን የ4.40ግ ንቁ ምርቶችን ይለግሰናል።

✆ ለተጨማሪ መረጃዎች

በ+251911658155 ይደውሉ/መልዕክት ይላኩልን በፍጥነት እንመልስልዎታለን
★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★

https://t.me/ENERGY_ZONE