የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
842
የሰርጥ መግለጫ
👉EN---BODY BUILDING
Cross and promote as contact @Enduye22
-BODY BUILDING ፎቶዎች
-BODY BUILDING ቪዲኦዎች
-BODY BUILDING እስቴፖች
የሚለቀቅበት ቻናል ሲሆን ለየት የሚያረገው ከsex የፀዳ ነዉ ባጠቃላይ ስለ ጂም መረጃ ያገኛሉ @Enduye22
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
2
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-02-13 08:58:54
1.1K viewsEndu, 05:58
2022-02-13 08:24:08
1.0K views@AsmaT, 05:24
2022-02-12 00:13:36
ጠቃሚ አጫጭር መረጃ6
የስፖርት ፕሮግራም ስናወጣ የእግር ኤክሰርሳይስንም ማካተት ያስፈልጋል።ብዙ ጊዜ ከማናሰራቸው የሰውነት ክፍሎች ውስጥ እግር ተጠቃሽ ነው።
የእግር ጡንቻ ከሌሎች የሰውነታችን ክፍል ጡንቻዎች ጋር ሲነፃፀር ጠንከር ያለ ነው።ለዚህም ደሞ ከበድ ባለ ኪሎ ማሰራት አለብን።በትንሽ ኪሎ ሰርቼ አሳድገዋለው ምንል ከሆነ ተሳስተናል።
ለእግር አሪፉ ኤክሰርሳይስ ደሞ "ስኳት" ነው።ስንሰራውም በተቻለን አቅም በደምብ እየወረድን እንስራው።ካልቻልን ኪሎውን ቀንሰን እንደገና ለመውረድ እንሞክር።
የምንሰራውን ኪሎ ደሞ እየጨመርን መምጣት አለብን።እንደሌሎቹ ክፍሎች እሰኪቀለን ድረስ መጠበቅ የለብንም።በትልቅ ኪሎ እስካላሰራነው ድረስ መቼም ስለማያድግ!
የእግር ጡንቻን ለማሳደግ ትዕግስትና ፅናትን ይጠይቃል።ውጤቱ ግን ከጠበቅነው በላይ ለብዙ ነገር ያግዘናል።
@endubuilding
1.0K views@AsmaT, edited 21:13