Get Mystery Box with random crypto!

Facebook አጠቃላይ የካምፓኒውን ስም META verse ብሎ ቀይሮታል የስም ለውጥ ብቻ ሳይሆ | 🌻📲ⒺⓃⒹⒶⓁⒶ apps📲🌻

Facebook አጠቃላይ የካምፓኒውን ስም META verse ብሎ ቀይሮታል

የስም ለውጥ ብቻ ሳይሆን ፕላትፎርሙ ራሱ ወደ Virtual 3D እንደሚቀየር ማለትም ፌስቡክ ላይ የምናገኛቸውን ሰዎች ልክ በአካል አንደተገናኘን አይነት Feel እንድናደርግ እየሰራ መሆኑን Announce አርጓል!