Get Mystery Box with random crypto!

🌻📲ⒺⓃⒹⒶⓁⒶ apps📲🌻

የቴሌግራም ቻናል አርማ endala_apps — 🌻📲ⒺⓃⒹⒶⓁⒶ apps📲🌻
የቴሌግራም ቻናል አርማ endala_apps — 🌻📲ⒺⓃⒹⒶⓁⒶ apps📲🌻
የሰርጥ አድራሻ: @endala_apps
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 889
የሰርጥ መግለጫ

📡 በቻናሉ.ውስጥ 📡
📢 ተወዳጅ.አፖች
📢 ዝንቅ.አዳድስ የቴክኖሎጅ.ዜናዎች
📢 ሶፍትዌሮች.ትሪኮች
📢 የwebsite.ጥቆማዎች
📢 የኮምፒውተር.ትምህርቶች
📢 በቪዲዮ.የተደገፉ
📢የTech.መረጃወችንና
📢ሌሎች.ትምህርቶችንም.ያገኛሉ።
📡ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት እንዲሁም spam ለሆናቹ @Endala_apps_bot ይጠቀሙ።




.✨



✨⚡
#leave_channel🚫

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-03-21 11:20:32 Glitch Intro Maker

የተለያዪ እና አሪፍ የሚባሉ glitch effect ያላቸው intro ዎችን ለማስራት አሪፍ App ነው።በተጨማሪም ከ effect ውጪ የዜና እና ሌሎች intro ዎች መስራት ትችላላቹ።

ይሄ ደሞ Pro apk ስለሆነ ሁሉንም intro videos ካለገደብ መጠቀም ትችላላቹ። ምንም አይነት Water Mark የለውም።

ሌሎች ተጨማሪ አፕሊኬሽኖች ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
700 views08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-13 21:19:45 AirMax TV

ሁሉንም የእግር ኳስ ጨዋታዎች እንዲሁም ሙሉ የዲሽ ቻናሎችን በቀጥታ ይመልከቱ።
@Endala_apps
1.3K views18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-08 14:26:02 ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እስከዛሬ ስለጠፋሁባቹ በጣም ይቅርታ ምክንያት መደርደር አልፈልግም ካሁን በኋላ በጥሩ እናንተን ለማስደሰት እንሰራለን Endala tube
1.3K views11:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-08 14:19:14 hacker keylogger keybord

ይሄ አፕ አንዴ በሰው ስልክ ላይ አውርደን ፈቃድ ሰተነው እንደማንኛውም ኪቦርድ እየፃፈ ሰውየው የሚፅፈውን ነገር በሙሉ ይመዘግብላቹሀል

ғɪʟᴇ sɪᴢᴇ : 2MB
1.3K views11:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-30 20:02:04 የ RAM, HARD DISK AND POWER SUPPLY ምንነት በአጭሩ

RAM
ራም (ራንደም አክሰስ ሜሞሪ) ኮምፒውተር በፍጥነት ኦፕሬቲንግ ሲስተም (ኦኤስ) ፣ Application ፕሮግራሞች እና መረጃዎች በአሁኑ ወቅት በሚቀመጡበት የኮምፒተር መሣሪያ ውስጥ ሃርድዌር ነው ፡፡
#RAM የሚጠቅመው #የተቀሰቀሱ/የተከፈቱ #ፕሮግራሞች #በፍጥነት እንዲሰሩ የሚጠቅም ነው፡፡ የ RAM ተግባር በተለዋጭነቱ ምክንያት ራም ቋሚ መረጃዎችን ማከማቸት አይችልም።
ይህ ሊሆን የሚችለው #ኮምፕዩተሩ እነዚህን የተቀሰቀሱ #ፕሮግራሞች ለጊዜው (ተቀስቅሰው እስካሉ ድረስ) ለምሳሌ #HDD ወይም ከሲዲ ከማንበብ ይልቅ ከራም ላይ ያነባቸዋል፡፡ ይህ ማለት ራም #ጊዚያዊ ፕሮግራም ተሸካሚ ግን በፍጥነት አቅራቢ እንደማለት ነው፡፡ #ለምሳሌ አንድ ተጠቃሚ ኢንተርነት የሚቀዝፍ ከሆነ ቀዛፊውን ከፍቷል፡፡ ሰነድ የሚጽፍ ከሆነ ወርድን ከፍቷል #ፎቶ ወይም ቪዲዮ የሚሰራ ከሆነ የፎቶና ቪዲዮ #ፕሮግራሞች ከፍቷል፡፡ እና እነዚህ ፕሮግራሞች #እስከተከፈቱ ድረስ #ራም ለጊዜው ተሸክሞ ይይዛቸዋል፡፡ ለዚህም ነው ራም ከፍ ባለ ቁጥር #የኮምፕዩተሩም #ፍጥነት የሚጨምረው፡፡ ያው አማካይ አዛዢም እራሱን የቻለ ሚና ቢጫወትም፡፡ #ራም ልክ እንደሌሎቹ ክፍሎች ዋና ቦርድ ቦታ ስላለው እዛ ይሰካል፡፡

Harddisk

#ዳታዎችን በቋሚነት #ለመያዝ ነው፡፡ #የኮምፒውተሩ አሰራር ሂደት(operating system) #የሚጫንበት እና በአግባቡ ኮምፒውተሩ ለተጠቃሚዎች አገልግሎት ምቹ የሚያደርጉትን የአሰራር ሂደት #ፋይሎች(operating system files) የሚቀመጡበት #የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡ ለምሳሌ የሆነ #ሰነድ ጽፈው ለመያዝ ከፈለጉ የሚይዘው #HDD ላይ ነው፡፡ እንደተለመደው HDD ዋና ቦርድ ላይ የሰካል፡፡ HDD ዳታ ሲያነብና ሲጽፍ #ማግኔታዊ ነው

PowerSupply

#የኤሌክትሪክ ሃይልን መጥኖ #ለተለያዩ የአካል ክፍሎች ማደል ነው፡፡ ሁሉም #የኮምፕዩተር አካል ክፍሎች #አንድ አይነት የኤሌክትሪክ ሃይል #(ቮልት) አይጠቀሙም፡፡ ስለዚህ የሃይል #አዳዩ ቮልቱን መጥኖ ለሁሉም ክፍሎች ይልካል፡፡ #ለምሳሌ 12 ቮልት፣ 9 ቮልት፣ 6 ቮልት፣ 48ቮልት ሊሆን ይችላል፡፡ #ፓወር ሳፕላይ እራሱን የቻለ #ማራገቢያ አለው #Power Supply Fan ይባላል፡፡
computer mobile
1.8K views17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-29 12:25:47 Music-Player

App_Info

Music Player ምርጥ የAudio ና የVideo ማጫወቻ ሲሆን
ለኔ ምርጡ Player ነዉ ከሌሎቹ የሚለው ሁሉን በአንድ ይዝዋል ከነዛም ውስጥ

፩ Duplicate/የተደጋገመ
ሙዚቃ ካለ Scan አድርጎ ያወጣል.
፪ የፈለጋችሁትን ሙዚቃ Cut ያደርጋል.
፫ የምትሰሙትን ሙዚቃ Record/መቅዳት ያስችላል.
፬ ሙዚቃ ከነ Lyrics ማዳመጥ ያስችላል Lyricsን ባታውቁ ራሱ ከGoogle ላይ ያመጣል.
፭ Popup የሚባል feature አለው Video ከፍተን ሌላ ነገር መጠቀም ያስችለናል like Multitask + Film ላይ Subtitle Add ማድረግም ያስችላል
፮ የትኛውንም ሙዚቃ በራሳችን Photo መቀየር ያስችላል + ያበደ Equalizer ና Theme አለው

ስልካችሁን ላይ ልትጭኑት የሚገባ Extreme የሆነ Player

Size_8.5MB
OS_Android
Virus_Scanned
Updated_Version

Share & Support
1.5K views09:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-29 12:24:50
Facebook አጠቃላይ የካምፓኒውን ስም META verse ብሎ ቀይሮታል

የስም ለውጥ ብቻ ሳይሆን ፕላትፎርሙ ራሱ ወደ Virtual 3D እንደሚቀየር ማለትም ፌስቡክ ላይ የምናገኛቸውን ሰዎች ልክ በአካል አንደተገናኘን አይነት Feel እንድናደርግ እየሰራ መሆኑን Announce አርጓል!
1.2K views09:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-28 06:55:35 ቴሌግራም ማስታወቂያ ማሳየት ጀምሯል !

ቴሌግራም Sponsor የተደረጉ መልእክቶችን ከ1000+ በላይ ሜምበር ባላቸው ቻናሎች ላይ ማሳየት ጀምሯል መልዕክቱም በ 160 symbols የተገደበ ነው።

ማስታወቂያዎቹም የሚታዩት በቻናሉ ቋሚ ሁኔታ ላይ በመታገዝ ነው ከዚህ ውስጥም:-

ቻናሉ በሚለቀው ፅሁፍ ቋንቋ
ቻናሉ የሚሰራበት Topics
የተወሰኑ ቻናሎች ላይ ነው የሚያተኩረው።

ማስታወቂያዎቹም በአሁኑ ሰዓት በሙከራ ላይ ናቸው።

ማስታወቂያዎቹም ሙሉ በሙሉ ስራ ሲጀምሩ የቴሌግራምን መሰረታዊ ወጪ ይሸፍናል፣ በተጨማሪም ማስታወቂያው ለተላለፈበት ቻናል ባለቤትም ብሩን እንደሚያጋሩም ገልፀዋል ።
MullerApp

════❁✿❁ ═══════
1.1K views03:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-28 06:54:01 አጠገባችሁ ያለው ሰው Wifi Connect አድርጎ ፓስወርዱን ሁለታችሁም አታውቁም እንበል፤ በጣም በቀላሉ ያለምንም APP ብቻ ኮኔክት ምታደርጉበትን ዘዴ ልጠቁማቹ....

◉ Step 1. በመጀመሪያ አንዱ ስልክ ኮኔክት መደረግ አለበት መጠቀም ምትፈልጉት ዋይፋይ ላይ...
◉ Step 2. በዛዉ ስልክ Setting WiFi ከዛ Conect ያደረጋችሁትን Wifi ያሳያችኋል።

◉ Step 3. የ Setting ምልክቷን ይጫኑ...

◉ Step 4. QR Code የሚለዉን ይምረጡ...

◉ Step 5. በእርስዋ ስልክ Setting WiFi ይግቡ...

◉ Step 6. በስተቀኝ ወደላይ ያለዉን Icon በመንካት በሌላ ስልክ እስክሪን ላይ ያለዉን QR Code Scan ያድርጉ።

QR Code ሁላችሁም ስልክ ላይ ሊኖርም ላይኖርም ይችላል፤ እንደየስልካችሁ አይነትና Android Version ይለያያል።
Yoni tech and mobile
1.1K views03:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-28 06:52:59
ቲክቶክ የሚፈቅደውን የቪዲዮ ርዝመት መጠን ወደ 5 ደቂቃ አሳድጎታል።

Share
994 views03:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ