Get Mystery Box with random crypto!

#ብዙ_አገልጋዮች የተሰጠንን ብዙ ነገር ትተን ትንሿን ነገር ለመጠበቅ ስንሮጥ ብዙ ጸጋዎቻችንን እና | አብሰራ ገብርኤል ለማርያም

#ብዙ_አገልጋዮች የተሰጠንን ብዙ ነገር ትተን ትንሿን ነገር ለመጠበቅ ስንሮጥ ብዙ ጸጋዎቻችንን እናጣለን....ለመዘመር ብቻ ስንሯሯጥ ጸሎትን ስግደትን ትህትናን ወርውረን እንሰብራቸዋለን...ለመማር ብቻም ስንሮጥ ፍቅርን ቸርነትን ይቅርታን ወርውረን እንሰብራቸዋለን...አገልግሎት ብቻ ላይ ስንሮጥ #ከጸሎት ሕይወት ፈጽመን እንወጣለን፡፡ #ምን_ለማለት ፈልጌ ነው"... #ያለ_ጸሎት ከሚሆን አገልግሎት ያለ አገልግሎት የሚደረግ #ጸሎት የበለጠ ነው ..." ብለዋል #አቡነ_ሺኖዳ_ሣልሳዊ ለማለት ነው፡፡