Get Mystery Box with random crypto!

#ሊበሏት_ያሰቧትን_አሞራ_ጅግራ_ናት_ይሏታል! በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ | እናት ፓርቲ - Enat Party

#ሊበሏት_ያሰቧትን_አሞራ_ጅግራ_ናት_ይሏታል!
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
ከዚህ በፊት ለሃያ ሰባት ዓመታት ተቋሟን ለሁለት በመክፈል ቤተ ክርስቲያኒቱን የማዳከም ተንኮል ሸራቢዎች ያለፈው ስህተት ሳይጸጽታቸው “ጊዜው የእኛ ነው” ባዮች መሰል ድርጊት ለመፈጸም የሚያደርገውን እንቅስቃሴ እንደምቹ አጋጣሚ በመጠቀም ታሪክን መልሶ ለመድገም የሚደረግ ደባ ተቀባይነት የለውም።

https://www.facebook.com/105146947885320/posts/pfbid038KbTuLaPFrKB68qvu2fgtwvXtwsm86JPY7HBdk3QpfmqBnuPCDxrStE99Wdptoibl/
ፈጣሪ ሀገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይጠብቅ
እናት ፓርቲ
ሐምሌ ፳፪ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ