Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ መሪዎች ራሳቸው ታግተው ካላዩት በስተቀር: የሚታገቱ ሰዎች ቤተሰቦች ጭንቀት ብዙም የሚ | EMS Mereja

የኢትዮጵያ መሪዎች ራሳቸው ታግተው ካላዩት በስተቀር: የሚታገቱ ሰዎች ቤተሰቦች ጭንቀት ብዙም የሚገባቸው አይመስልም:: በተለይ በኦሮምያ; የሰው እገታ ከመሬት ሽያጭ ቀጥሎ በአቋራጭ የመክበሪያ መንገድ ሆኗል:: የጸጥታ ሃይሉም ጥቅሙን እያየ ወደ አዲሱ የስራ መስክ እየገባ ነው:: አገር ሲያረጅ...ሼር ይደረግ
fasilyenealem
ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃዎች ቻናላችንን join በማድረግ ተከታተሉ
http://t.me/emsmereja