Get Mystery Box with random crypto!

ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በፌዴራል ፖሊስ በቁጥጥር ስር ዋለ ጋዜጠኛው ጅቡቲ ከገባ በኋላ ወደሌላ አገር | EMS Mereja

ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በፌዴራል ፖሊስ በቁጥጥር ስር ዋለ
ጋዜጠኛው ጅቡቲ ከገባ በኋላ ወደሌላ አገር ሊሻገር ሲል ከዓለም አቀፉ ፖሊስ እና ከጅቡቲ ብሔራዊ ፖሊስ ጋር በመተባበር በቁጥጥር ስር እንዲውልና ተላልፎ ለኢትዮጵያ እንዲሰጥ ተደርጎ ዛሬ ምሽት አዲስ አበባ መግባቱን የፌደራል ፖሊስ በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ አስነብቧል።

#ሼር በማድረግ ተባበሩን


ወሳኝ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ

                                  
@emsmereja