Get Mystery Box with random crypto!

#ሰማይ #ባንተ #የሚያየውን #እንጂ #ሁኔታ #የሚለውን #አትይ በነፍስ ገዳዩ #ሙሴ | የኤማሁስ መንገደኞች........ channel )

#ሰማይ #ባንተ #የሚያየውን
#እንጂ #ሁኔታ #የሚለውን #አትይ
በነፍስ ገዳዩ #ሙሴ
ታላቅ መሪነትን ዘጽ 3 : 7 :10)
ከጣኦት አምላኪው #አብርሃም ውሰጥ
የኪዳን ሕዝብ አባትነትን (ዘፍ 17 : 3 )
በተራና ብላቴና እረኛው #ዳዊት
ውሰጥ ንጉስነትን(1ሳሙ16:1 :13) (
ከማህጸን ሳይወጣ #ኤርምያስ
ውስጥ ነቢነትን ኤር 1 : 4: 10)
በሞተ ሬሳ ውስጥ ጉብዝናን
(ሉቃ 7 : 11 : 15)
በወላዋይና ተሰባሪ #ስምኦን
ውስጥ ጴጥሮስ (አለት)
(ማቴ 16 : 17 : 19)
አገር ባወቃት ሴተኛ አዳሪ ሴት
ውስጥ ሌሎችን በወንጌል
የመድረስ አቅምን (ዮሐ 4 : 1 :43)
በአሳዳጁና አንገላቹ #ሳኦል
ውስጥ ዓለምን በወንጌል
የሚያካልል የሐዋርያት ጸጋና ጥሪ
አገር በረገመው ቀራጩ #ሌዊ
ውሰጥ የማቴዎስ ወንጌል
መጽሐፍን አይቶ የጠራ ጌታ .... በእርሱ እጅ ዋጋ የሌለውና የማይጠቅም አንድም ሰው የለም።... ዛሬ ምናልባት በማንም የማትታወቅ በብዙ አሉታዊ ነገሮች የተከበብክ የእኔ ነገር በቃ ብለህ ለሽንፈትና ለውድቀት እጅ ሰጥተህ ይሆናል ።....... ጌታ ግን ባንተ ውሰጥ አልፎ የሚሰራውን ልዩና ታላቅ ነገር ያያል .... እንደገና መሠራት የማይችል የተበላሸ ማንነት በእግዚአብሔር እጅ ሊኖር አይችልም እርሱ አምላክ የእንደገና አምላክ ነው !!
እጅ አትስጥ አምላክህ ሁሌም ፊተኛ ነው ለጥያቄዎች መልስ ለጨለማው ብርሃን በራሃቡ ዘመን እንጀራ ልያደርግህ ሆስኖአል አረባም አልጠቅምም አትበል አታልቅስ አትዘን አምላክህ አይጥልህም አይተውይም ......
በድል ጌታ ሁሌ የድል ሰው እንደሆንክ ለራስህ ደጋግመህ ተናገር!!!!!
https://t.me/Emmausmengdgnch
https://t.me/Emmausmengdgnch