በዛሬ ዕለት የእናታችን የእመቤታችን በዓል እና ህንፀታ ቤተክርስቲያን ባማረ በደመቀ እንዲሁም እጅግ በርካታ ምዕመናን በተገኙበት ተከብሮ ውሏል!! ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን!!! ከእመቤታችን ረድኤት በረከት አይለየ አሜን!! እመ-ብዙኃን ሰ/ት/ ቤት 310 views18:06