✥ ዝክረ ቅዱስ ሩፋኤል ✥ " በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤" (መዝ 91:11) ሰኔ 13 2014 ዓ.ም ሰኞ ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ በሰ/ት/ቤቱ አዳራሽ በደብራችን ከሚከበሩ በዓላት አንዱ የቅዱስ ሩፋኤል ነው። እኛም ወር በገባ በ13 መታሰቢያውን በማድረግ በምልጃው በረድኤት እንዲጠብቅ ዝክሩ እናደርጋለን ድርሳኑን እናነባለን!! እመ-ብዙኃን ት/ቤት 139 viewsGetnet, 17:42