መጻሕፍት ለቤተ መጻሕፍታችን የምናነበውን ተባብረን እንግዛ የሰ/ት ቤታችን ቤተ መጻሕፍት ክፍል አገልግሎቱን ተደራሽ ለማድረግና ወቅቱን ያማከለ አገልግሎት ለመስጠት የተለያዩ እንቅስቃሴዎች እያደረገ ይገኛል ለዚህም ይረዳ ተጨማሪ መጻሕፍት አስፈልገውታል !!! ለዚህም ከስር የተዘረዘሩት መጻሕፍት ተባበረን ገዝተን ገቢ በማደረግ አንባቢ ትውልዶችን እንፍጠር ቤተክርስቲያን እንወቅ እናሳውቅ!! የመጻሕፍት ስም ...........ዋጋ አእኰቴተ ቁርባን.......250 እውነተኛው ክርስትና ክ.1........ 230 እውነተኛውና ክርስትና ክ.2......................................270 ጥንታዊው የቤ/ክ ትምህርት..........................300 የኪዳን እና ጸሎተ ሃይማኖት ት/ር......................................230 ምስጢረ ምስጢራት............200 የሀገር ባለውለታዎች ቅጽ.1 ........ ..........................300 የሐ.የቅዱስ ጳውሎስ መልእክታት........................250 መድሎተ ጽድቅ ቅጽ.2........ 265 መድሎተ ጽድቅ ቅጽ.3.........215 መንግሥተ ሰማያት ጉዞ ስንቅ................................330 የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ታሪክ(ግርማ ባቱ)..............390 ከተዘረዘሩት የፈለጉትን መርጠው እኔ አለው የምትሉ እዚህ ላይ መልዕክት ይላኩ @Emebizuhan21 እመ-ብዙኃን ሰ/ት/ ቤት 203 viewsGetnet, 17:58