Get Mystery Box with random crypto!

ፍኖተ አሜን ዘኦርቶዶክስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ emeamlakenate — ፍኖተ አሜን ዘኦርቶዶክስ
የቴሌግራም ቻናል አርማ emeamlakenate — ፍኖተ አሜን ዘኦርቶዶክስ
የሰርጥ አድራሻ: @emeamlakenate
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 337
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል እኛ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች አንድነታችንን የምናጠነክርበት መማማሪያ ቻናል ነው። አለማዊ ሀሳብ በፍፁም አይቻልም!!!!!
በዚ የሚለቀቁ ፩ተከታታይ ኮርስ
፪ ተግሳፅ
፫ እናስተዋውቃችሁ
፬ ምክረ አበው
………………

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-09 21:08:30 ክፍል ሁለት ፪ በናታኒም ቲዩብ
​​ በሱባኤ ወቅት ህልመ ሌሊት (ዝንየት) ቢመታን ምን እናደርጋለን
ሕልመ ሌሊት በራሱ ኃጢአት ነውን
ሕልመ ሌሊት በምን ይከሰታል
ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን አጋንንት የትኛው ነው
የሕልመ ሌሊት መፍትሔ ምንድን ነው
በማርያም ቻናሉን ይቀላቀሉ

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
█ 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲   █
◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ናታኒም ቲዩብ
𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘
የይቱብ ቻናላችን


𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 ‌‌

ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬ
በናታኒም ቲዩብ
በግሩም እና በተወዳጅ ዘማሪያን ይቀርባል ከታች
ባለው ሊንክ ሰብስክራቭ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።






2 views18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 16:07:51 ክፍል 2


የብዙወችን ጥያቄ የመለሰ ባለብዙ ፀጋ የቤተክርስቲያን ልጆች የተሳተፉበት በሊቃውንተ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ የተኮተኮቱ የመንፈስ ፍሬወች መንፈሳዊ ይዘቱን አስጠብቀው ለእይታ ያቀረቡት የደጎሎ ደብረ ገነት ሐመረ ኖህ ሰንበት ት/ቤት የመጀመሪያ መንፈሳዊ ፊልም.........

ለማስታወሻነቱ እነሆ ቀርፀን አስቀመጥነው


ታኦማጎሲስ



415 views13:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 16:49:07 የብዙወችን ጥያቄ የመለሰ ባለብዙ ፀጋ የቤተክርስቲያን ልጆች የተሳተፉበት በሊቃውንተ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ የተኮተኮቱ የመንፈስ ፍሬወች መንፈሳዊ ይዘቱን አስጠብቀው ለእይታ ያቀረቡት የደጎሎ ደብረ ገነት ሐመረ ኖህ ሰንበት ት/ቤት የመጀመሪያ መንፈሳዊ ፊልም.........

ለማስታወሻነቱ እነሆ ቀርፀን አስቀመጥነው

ታኦማጎሲስ



251 views13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 08:17:53 #መጽሐፍቅዱስ

[በአንድ ተራራማ ስፍራ እርሻ በማረስ ከልጅ ልጁ ጋር የሚኖር አንድ ሽማግሌ ነበር፡፡ ይህ ሽማግሌ ዘወትር ፀሐይ ብርሃኗን ስትፈነጥቅ እየተነሳ መጽሐፍ ቅዱስን ያነባል፡፡ የልጅ ልጁ የአያቱን ተግባር ይከታተል ስለነበር እሱም ያያቱን ፈለግ በመከተል ጠዋት ጠዋት እየተነሳ መጽሐፍ ቅዱን ማንበብ ጀመረ፡፡](https://t.me/+EdNOvg5AOZU3OTc0

አንደ ቀን ታድያ አያቱን “አባባ መጽሐፍ ቅዱስን ለማንበብ እየሞከርኩ ነበር፡፡ ነገር ግን ልረዳው አልቻልኩም ደግሞም አንብቤ እንደጨረስኩ ወዲያውኑ እረሳዋለሁ እናም እንድረዳውና እንዳልረሳው ምን ማደረግ አለብኝ?” ሲል ጠየቀ፡፡

[ሽማግሌው ምንም ድምጽ ሳያሰሙ “ከሰሉን ወደ ምድጃው ጨመሩና እንካ ይሄን የከሰል ቅርጫት ይዘህ ወንዝ ውረድና ውሃ ይዘህልኝ ተመለስ” አሉት፡፡ ልጁ ትዛዙን ለመፈጸም ወደወንዝ ወርዶ ውሃውን ይዞ ሊመለስ ቢመክርም ቅርጫቱ ውሃውን እያንጠባጠበ ቤት ከመድረሱ በፊት ፈሶ አለቀበት፡፡ ሽማግሌው የልጁን ሁኔታ እያስተዋሉ “አሁን ለሁለተኛ ጊዜ ይዘህ ስትመጣ ግን ፈጠን ፈጠን ብለህ ተመለስ ብለው” ድጋሜ ላኩት፡፡ አሁንም ልጁ እንደተነገረው በፍጥነት ውሃውን ቀድቶ ሊመለስ ቢሞክርም ቤቱ ሳይደርስ ውሃው ፈሶ አለቀበት፡፡ አያቱንም “በቅርጫት ውሃ ማምጣት ስለማይቻል ሌላ መያዥ ይስጡኝና ላምጣ” ሲል ጠየቀ፡፡ ሽማግሌ አያቱም “እኔ የምፈልገው የቅርጫት ውሃ ነው፡፡ ጠንክረህ ባለመሞከርህ ነው ፈሶ ያለቀብህ” በማለት እንደገና ላኩት፡፡ በዚህ ጊዜ ልጁ በቅርጫት ውሃን ማምጣት እንደማይቻል ቢያውቅም ለአያቱ ታዛዥነቱን ለማሳየት ከበፊቱ ፈጥኖ ለማምጣት ሲሞክር ውሃው ፈሶ ስላለቀበት ባዶውን ቅርጫት እያሳየ “ተመልከት አባባ! እዲሁ ነው የምደክመው እንጅ እኮ ጥቅም የለውም” አለ፡፡](
https://t.me/+EdNOvg5AOZU3OTc0)

ከዚህ ጊዜ ምልልስ በኋላ ሽማግሌው “እስኪ ቅርጫቱን ተመልከተው” አሉት፡፡ ልጁ ቅርጫቱን ሲመለከት ከዚህ በፊት የማያውቀው ቅርጫት ይመስል ቅርጫቱ የተለየ ሆነበት የከሰል መያዣ እያለ በጅጉ የቆሸሸ ነበር፡፡ አሁን ግን ሙልጭ ብሎ ጸድቷል፡፡ ውስጡን ሲመለከተው ከመንጻቱ የተነሳ የበፊቱ ቅርጫት አልመስለው አለ፡፡

[ስለዚህ ልጄ መጽሐፍ ቅዱስን ስታነብ የሚሆነው እደሱ ነው፡፡ ላትረዳው ትችል ይሆናል ወይም ደግሞ ያነበብከውን ሁሉንም ነገር ላታስታውሰው ትችል ይሆናል ዳሩ ግን ባነበብክ ቁጥር ለውጨኛው የሚተርፍ ውስጣዊ ንጽህና እያመጣህ መሆኑን አትዘንጋ የመንፈስ ሥራ እንደዚህ ነው በማለት አስተማሩት፡፡](
https://t.me/+EdNOvg5AOZU3OTc0)

(ከምስጋናው ግሸን ወልደ አገሬ)
ይከታተሉን
@mekraabaw
በዩቲዩብ ለመከታተል


251 views05:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-18 07:09:56
171 views04:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-18 07:09:56
150 views04:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-18 07:09:56
124 views04:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-18 07:09:56
115 views04:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-18 07:09:56
107 views04:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-18 07:09:56
103 views04:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ