Get Mystery Box with random crypto!

emartzon®🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ emartzon — emartzon®🇪🇹 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ emartzon — emartzon®🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @emartzon
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች , ግብይት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 24.42K
የሰርጥ መግለጫ

ኢትዮጵያ ውስጥ በቀላሉ የማይገኙ ለየት ያሉ አዳዲስ ቴክኖሎጂ እቃዎችን (unique gadgets) ከውጪ በማስመጣት በጅምላና በችርቻሮ በታላቅ ቅናሽ አዲስ አበባና ከአ.አ ውጪ ላሉ በፍጥነት ቤት ለቤት እያደረስን እንገኛለን
ስልክ:0955015555 /0955025555
ዌብሳይት: www.beacons.ai/emartzon
Admin:@Fikadua

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 32

2021-01-26 09:08:25
እጅግ እናመሰግናለን
3.5K views06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-25 12:08:05
#አዲስየገባNewarrival
ኦርጅናል Vibroaction, ቫይብሬሽን ቤልቱን በቀን ለ10 ደቂቃ ብቻ በመጠቀም የተለያየ የስፖርት እንቅስቃሴ ሰርተን የምናገኛቸውን ጥቅሞች በቀላሉ እንድናገኝ የሚረዳን, በ30 ቀን ውስጥ ቦርጭንና ሌሎች የስብ ክምችቶችን አጥፍቶ የተስተካከለ የሰውነት ቅርፅ እንዲኖረን የሚረዳ ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የማያስከትል ለሁሉም ፆታና እድሜ የሚሆን slimming belt
ዋጋ: 1950 ብር
ስልክ:0955015555 / 0955025555
ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ በፍጥነት እናመጣለን ወይም 22 አበጋዝ ሆቴል 3ኛ ፎቅ ላይ መተው መውሰድ ይችላሉ
Join our telegram channel https://t.me/joinchat/SN9xy7ulGtSnE_LX
4.1K viewsedited  09:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-23 13:28:52
#መቷል_available_Now
የ 2021 ሞዴል አዲስ ዲዛይን የልጆች ታብሌት ከተጨማሪ ስጦታዎች ጋር በተለያየ የከለር አማራጭ Luxury touch New generation kids Tab, ቢወድቁ በቀላሉ ማይሰበሩ እጅግ ጠንካራ ደብል ስክሪን,
16 GB internal memory, 2GB RAM, እስከ 32 Gb external memory መቀበል የሚችል
WiFi, Bluthooth, የፊትና የሗላ ካሜራ ያለው
ሰፊ 7 ኢንች ጥራት ያለው HD ስክሪን
አስተማሪና አዝናኝ አፖች የተጫኑበት እንዲሁም HD video player, YouTube , facebook,Skype, whatsApp እና ሌሎች የተጫነበት
3D መነፅር, ሰአት, ሄድፎን,ከለሮችና ሌሎች ስጦታዎች አብረውት ያሉት

ዋጋ:- 3450 ብር ብቻ

ስልክ: 0955015555/ 0955025555
ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ በፍጥነት እናመጣለን ወይም 22 ማዞሪያ አበጋዝ ሆቴል 3ኛ ፎቅ መተው መውሰድ ይችላሉ
Join our telegram channel https://t.me/joinchat/SN9xy7ulGtSnE_LX
5.1K viewsedited  10:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-22 14:13:20
#መቷል_Available_Now
Original V8 bass waterproof Blutooth speaker with phone holder,በጣም ጥርት ያለ የቤዝ ድምፅ ያለው በሚያምር ዲዛይን የተሰራ የራሱ ስልክ ማስቀመጫ ያለው F.M radio ያለው ብሉቱዝ ስፒከር
ዋጋ: 1450 ብር
ስልክ:0955015555 / 0955025555
ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ በፍጥነት እናመጣለን ወይም 22 አበጋዝ ሆቴል 3ኛ ፎቅ ላይ መተው መውሰድ ይችላሉ
Join our telegram channel https://t.me/joinchat/SN9xy7ulGtSnE_LX
5.0K viewsedited  11:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-20 09:08:25
#አዲስ_የገባ_New_Arrival
New 2021 Model Original luxury NAVIFORCE የወንድ ሰአት, 12hr እና 24hr መቁጠሪያ ያለው water resistance በተለያየ የከለር አማራጭ አምጥተንሎታል, ከሙሉ ዋስትና ጋር
ዋጋ: 1750 ብር
ስልክ: 0955015555 / 0955025555
ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ በፍጥነት እናመጣለን ወይም 22 አበጋዝ ሆቴል 3ኛ ፎቅ ላይ መተው መርጠው መውሰድ ይችላሉ
Join our telegram channel https://t.me/joinchat/SN9xy7ulGtSnE_LX
5.5K viewsedited  06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-18 14:31:09
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሐነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ

https://t.me/joinchat/SN9xy7ulGtSnE_LX
6.0K viewsedited  11:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-18 08:49:09
#Available_Now
ልዩ የገና በአል ቅናሽ
የ2020 አዲስ ሞዴል ኦርጅናል W26 Smartwatch(watch 6) with box
የልብ ምትን ይለካል
የሰውነት ሙቀት ይለካል
ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን
የደም ግፊትን ይለካል
ስፖርት ስንሰራ ይቆጥርልናል
ብዙ ሰአት ስንተኛ ይቀሰቅሰናል
ስልካችን ሲጠፋ ለመፈለጊያ ያግዘናል
የራሱ አላርም አለው
ከስልክ ጋ በ Bluetooth ተገናኝቶ ስልክ መደወል እንዲሁም ማናገር ይቻላል
ቴክስት መላክ እንዲሁም መቀበል የሚችሉበት

Built-in: Mic+Speakers
Full Touch Screen
Full Screen 1.75 Inch Display
Support Bluetooth Calling
Push Notifications
Music & Camera Remote Control
Body temperature Measurement
Heart Rate Tracker
Monitor Blood Pressure
Waterproof Sports Watch
Charger: Magnetic pin charger
Charging time upto 2 to 3 hours
Battery: 280mAh

ዋጋ: 1650 ብር
ስልክ: 0955015555/ 0955025555
ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ እናመጣለን ወይም 22 አበጋዝ ሆቴል 3ኛ ፎቅ ላይ መተው መውሰድ ይችላሉ
Join our telegram channel https://t.me/joinchat/SN9xy7ulGtSnE_LX
6.0K viewsedited  05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-13 08:21:04
#Available_Now
ዘመናዊ ስማርት 3 in 1 potty training seat ከ6ወር ልጅ ጀምሮ በቀላሉ ቶሎ ፖፖ ላይ መቀመጥ እንዲለምዱ የሚያስችል እንዲሁም እያደጉ ሲመጡ ትልቁ የሽንት ቤት መቀመጫ ላይ ምቾታቸውና ደህንነታቸው ተጠብቆ በቀላሉ በራሳቸው በመሰላል እየወጡ እንዲጠቀሙ የሚያስችል እንዲሁም የሽንትቤት ማጥበቢያ ያለው 3 ተገባራትን በአንድ ላይ የያዘ ለአጠቃቀምና ከቦታ ቦታ ለማጏጏዝ ቀላል የሆነ ከሙሉ ዋስትና ጋር
ዋጋ:1150 ብር ብቻ
ስልክ: 0955015555 / 0955025555
ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ በፍጥነት እናመጣለን ወይም 22 አበጋዝ ሆቴል 3ኛ ፎቅ ላይ መተው መውሰድ ይችላሉ ከአ.አ ውጪ ለምትገኙ ደንበኞቻችን በ24 ሰአት ውስጥ በEMS ያላችሁበት ድረስ ይመጣላችሗል
ሌሎች እቃዎችን ለማየት ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/joinchat/SN9xy7ulGtSnE_LX
7.0K viewsedited  05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-09 13:57:09
ልዩ የገና በአል ቅናሽ
ፈጣን ክብደት ለመጨመርና ሰውነትን ለመገንባት እጅግ አስፈላጊ የሆኑ ከ5 በላይ ንጥረ ነገሮችን በአንድ ላይ በውስጡ የያዘ (5 in 1) በአሜሪካ በጥራት የሚመረት 7 ፓውንድ(3.18 KG) የሚመዝን ኦርጅናል አዲስ ምርት MASS TECH EXTREME2000
ዋጋ: 3950 የነበረው 3650 ብር
ስልክ:0955015555 / 0955025555
ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ በፍጥነት እናመጣለን ወይም 22 አበጋዝ ሆቴል 3ኛ ፎቅ ላይ መተው መውሰድ ይችላሉ
Join our telegram channel https://t.me/joinchat/SN9xy7ulGtSnE_LX
7.9K viewsedited  10:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-08 09:32:55
#Available_Now
ለአጠቃቀምና ለአያያዝ ምቹ የሆነ Professional electric air blower, መኪና,ኮምፒውተር,የቤት እቃዎችና ልዩ ልዩ ማሽኖችን በቀላሉ ለማፅዳት የሚጠቅም ሁሉም ቤት ሊኖር የሚገባ ማሽን
ዋጋ: 950 ብር
ስልክ:0955015555 / 0955025555
ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ በፍጥነት እናመጣለን ወይም 22 አበጋዝ ሆቴል 3ኛ ፎቅ ላይ መተው መውሰድ ይችላሉ
Join our telegram channel https://t.me/joinchat/SN9xy7ulGtSnE_LX
8.1K viewsedited  06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ