Get Mystery Box with random crypto!

emartzon®🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ emartzon — emartzon®🇪🇹 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ emartzon — emartzon®🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @emartzon
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች , ግብይት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 24.42K
የሰርጥ መግለጫ

ኢትዮጵያ ውስጥ በቀላሉ የማይገኙ ለየት ያሉ አዳዲስ ቴክኖሎጂ እቃዎችን (unique gadgets) ከውጪ በማስመጣት በጅምላና በችርቻሮ በታላቅ ቅናሽ አዲስ አበባና ከአ.አ ውጪ ላሉ በፍጥነት ቤት ለቤት እያደረስን እንገኛለን
ስልክ:0955015555 /0955025555
ዌብሳይት: www.beacons.ai/emartzon
Admin:@Fikadua

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-07-21 10:18:14
#መቷል_available_now
ኦርጅናል smart v380 pro rotating የአምፖል ሴኪውሪቲ ካሜራ, ቤት ወይም ጊቢ ውስጥ,ሱቅ, ህንፃ ወይም ቢሮ ውስጥ ያለውን እያንዳንዱን እንቅስቃሴ የትም ቦታ ሆነው ቀጥታ በ360 ዲግሪ እያሽከረከሩ በስልኮ መከታተል የሚያስችሎት እንዲሁም ሚሞሪ አርገውበት ያለማቋረጥ ሙሉ እንቅስቃሴ ቪድዮና ድምፅ ቀርፆ የሚያስቀምጥ, ሞሽን ሴንሰር, two way audio, አላርም እና በጨለማ ውስጥ መቅረፅ የሚችል night vision infrared light ያለው ለመግጠም እና ለአጠቃቀም እጅግ ቀላል የሆነ ካሜራ

ዋጋ : 4,950 ብር

ስልክ: 0955015555/ 0955025555
አሁን ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ በፍጥነት እናመጣለን ወይም 22ማዞሪያ አበጋዝ ሆቴል 3ኛ ፎቅ ላይ መተው መውሰድ ይችላሉ
ከአ.አ ውጪ ላላችሁ ደንበኞች በ24 ሰአት ውስጥ በEMS ፖስታ እንልካለን
For more items Join our telegram channel https://t.me/joinchat/SN9xy7ulGtSnE_LX
1.5K views07:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-21 10:18:14
ኦርጅናል v380 pro rotating bulb security camera
1.3K views07:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-20 11:02:07
#አዲስ_የገባ_Newarrival
2 in 1 elegant design touch light bluthooth speaker
ጥራት ያለው ብሉቱዝ ስፒከር
በእጅ ተች በማድረግ በቻ 7 አይነት ከለር የሚቀይርና ብራይትነስ ሚጨምርና ሚቀንስ
ለራስጌ መብራትና ለቴብል መብራት ለመጠቀም አመቺ
አንዴ ቻርጅ ተደርጎ ረጅም ሰአት ሚሰራ
ከማስቀመጥ በተጨማሪ ማንጠልጠል የሚያስችል
ፍላሽና ሚሞሪ አስገብቶ መጠቀም ይቻላል

ዋጋ:- 1,800 ብር

ስልክ: 0955015555/ 0955025555
አሁን ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ በፍጥነት እናመጣለን ወይም 22ማዞሪያ አበጋዝ ሆቴል 3ኛ ፎቅ ላይ መተው መውሰድ ይችላሉ
ከአ.አ ውጪ ላላችሁ ደንበኞች በ24 ሰአት ውስጥ በEMS ፖስታ እንልካለን
For more items Join our telegram channel https://t.me/joinchat/SN9xy7ulGtSnE_LX
1.7K views08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-20 11:02:07
2 in 1 elegant design touch light bluthooth speaker
1.5K views08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-19 09:48:28
#አዲስ_የገባ_New_arrival
ለልጅዎ የክረምት ልዩ ስጦታ
Atouch kids Tab, 2023 አዲስ ዲዛይን የልጆች ታብሌት ከተጨማሪ ስጦታዎች ጋር, ቢወድቁ በቀላሉ ማይሰበር እጅግ ጠንካራ ደብል ስክሪን የሆነ እንዲሁም ወፍራም የጎማ ከቨር ከፊትና ከሗላ ያለው
እድሜአቸውን ማይመጥን ነገር እንዳይመለከቱ parental control system ያለው
ረጅም ሰአት እንዳይጠቀሙ የመጠቀሚያ ሰአት መገደቢያ ያለው
WiFi, Bluthooth, የፊትና የሗላ ካሜራ እና ፍላሽ ላይት ያለው
ሰፊ 7 ኢንች ጥራት ያለው HD ስክሪን
አስተማሪና አዝናኝ አፖች የተጫኑበት እንዲሁም
ከለሮች, ሰአት, ስቲከሮችና ሌሎች ስጦታዎች አብረውት ያሉት
በተለያየ የከለር አማራጭ አምጥተናል

ዋጋ:- 7,500 ብር ብቻ

ስልክ: 0955015555/ 0955025555
አሁን ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ በፍጥነት እናመጣለን ወይም 22ማዞሪያ አበጋዝ ሆቴል 3ኛ ፎቅ ላይ መተው መውሰድ ይችላሉ
ከአ.አ ውጪ ላላችሁ ደንበኞች በ24 ሰአት ውስጥ በEMS ፖስታ እንልካለን
For more items Join our telegram channel https://t.me/joinchat/SN9xy7ulGtSnE_LX
1.9K viewsedited  06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-19 09:39:11
Atouch kids Tab
1.7K views06:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-18 10:24:27
#አዲስ_የገባ_New_arrival
በማራኪ ዲዛይን የተሰራ version 9 infinite display Smartwatch with box
የልብ ምትን ይለካል
የሰውነት ሙቀት ይለካል
ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን
የደም ግፊትን ይለካል
ስፖርት ስንሰራ ይቆጥርልናል
ብዙ ሰአት ስንተኛ ይቀሰቅሰናል
ስልካችን ሲጠፋ ለመፈለጊያ ያግዘናል
የራሱ አላርም አለው
ከስልክ ጋ በ Bluetooth ተገናኝቶ ስልክ መደወል እንዲሁም ማናገር ይቻላል
ቴክስት መላክ እንዲሁም መቀበል የሚችሉበት

Built-in: Mic+Speakers
Full Touch Screen
Full Screen 1.75 Inch Display
Support Bluetooth Calling
Push Notifications
Music & Camera Remote Control
Body temperature Measurement
Heart Rate Tracker
Monitor Blood Pressure
Waterproof Sports Watch
Charger: Magnetic pin charger
Charging time upto 2 to 3 hours
Battery: 280mAh

ዋጋ: 2,500 ብር

ስልክ: 0955015555/ 0955025555
አሁን ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ በፍጥነት እናመጣለን ወይም 22ማዞሪያ አበጋዝ ሆቴል 3ኛ ፎቅ ላይ መተው መውሰድ ይችላሉ
ከአ.አ ውጪ ላላችሁ ደንበኞች በ24 ሰአት ውስጥ በEMS ፖስታ እንልካለን
For more items Join our telegram channel https://t.me/joinchat/SN9xy7ulGtSnE_LX
1.9K views07:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-18 10:24:13
#አዲስ_የገባ_New_Arrival
New Model 100% Original luxury NAVIFORCE chronograph የወንድ ሰአት, water resistance watch, ቀን, 24ሰአት, ክሮኖግራፍ ደቂቃና ሰከንድ መቁጠሪያ ያለው, ከሙሉ ዋስትና ጋር

ዋጋ: 2,950 ብር

ስልክ: 0955015555/ 0955025555
አሁን ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ በፍጥነት እናመጣለን ወይም 22ማዞሪያ አበጋዝ ሆቴል 3ኛ ፎቅ ላይ መተው መውሰድ ይችላሉ
ከአ.አ ውጪ ላላችሁ ደንበኞች በ24 ሰአት ውስጥ በEMS ፖስታ እንልካለን
For more items Join our telegram channel https://t.me/joinchat/SN9xy7ulGtSnE_LX
1.7K views07:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-18 10:24:13
Original luxury NAVIFORCE chronograph men’s watch
1.7K views07:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-14 13:49:52

ኦሪጅናል SKMEI simple unique design LED WATCH
ሰአትና ቀን መቁጠሪያ ያለው
water resistant
ቀለል ያለ ማራኪ ዲዛይን
ከሙሉ ዋስትና ጋር

ዋጋ: 2,650 ብር

ስልክ: 0955015555/ 0955025555
አሁን ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ በፍጥነት እናመጣለን ወይም 22ማዞሪያ አበጋዝ ሆቴል 3ኛ ፎቅ ላይ መተው መውሰድ ይችላሉ
ከአ.አ ውጪ ላላችሁ ደንበኞች በ24 ሰአት ውስጥ በEMS ፖስታ እንልካለን
For more items Join our telegram channel https://t.me/joinchat/SN9xy7ulGtSnE_LX
3.1K views10:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ