Get Mystery Box with random crypto!

emartzon®🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ emartzon — emartzon®🇪🇹 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ emartzon — emartzon®🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @emartzon
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች , ግብይት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 24.42K
የሰርጥ መግለጫ

ኢትዮጵያ ውስጥ በቀላሉ የማይገኙ ለየት ያሉ አዳዲስ ቴክኖሎጂ እቃዎችን (unique gadgets) ከውጪ በማስመጣት በጅምላና በችርቻሮ በታላቅ ቅናሽ አዲስ አበባና ከአ.አ ውጪ ላሉ በፍጥነት ቤት ለቤት እያደረስን እንገኛለን
ስልክ:0955015555 /0955025555
ዌብሳይት: www.beacons.ai/emartzon
Admin:@Fikadua

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-07-06 11:24:07
#አዲስ_የገባ_Newarrival
2 in 1 elegant design touch light bluthooth speaker
ጥራት ያለው ብሉቱዝ ስፒከር
በእጅ ተች በማድረግ በቻ 7 አይነት ከለር የሚቀይርና ብራይትነስ ሚጨምርና ሚቀንስ
ለራስጌ መብራትና ለቴብል መብራት ለመጠቀም አመቺ
አንዴ ቻርጅ ተደርጎ ረጅም ሰአት ሚሰራ
ከማስቀመጥ በተጨማሪ ማንጠልጠል የሚያስችል
ፍላሽና ሚሞሪ አስገብቶ መጠቀም ይቻላል

ዋጋ:- 1,800 ብር

ስልክ: 0955015555/ 0955025555
አሁን ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ በፍጥነት እናመጣለን ወይም 22ማዞሪያ አበጋዝ ሆቴል 3ኛ ፎቅ ላይ መተው መውሰድ ይችላሉ
ከአ.አ ውጪ ላላችሁ ደንበኞች በ24 ሰአት ውስጥ በEMS ፖስታ እንልካለን
For more items Join our telegram channel https://t.me/joinchat/SN9xy7ulGtSnE_LX
703 views08:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-06 11:24:07
2 in 1 elegant design touch light bluthooth speaker
685 views08:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-04 14:53:39
ውድ ደንበኞቻችን netflix እና spotify subscription በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት ይሄን ቻናል ይቀላቀሉ
https://t.me/nzonet
እናመሰግናለን
1.4K views11:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 11:50:08
#አዲስ_የገባ_New_arrival
በማራኪ ዲዛይን የተሰራ version 9 infinite display Smartwatch with box
የልብ ምትን ይለካል
የሰውነት ሙቀት ይለካል
ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን
የደም ግፊትን ይለካል
ስፖርት ስንሰራ ይቆጥርልናል
ብዙ ሰአት ስንተኛ ይቀሰቅሰናል
ስልካችን ሲጠፋ ለመፈለጊያ ያግዘናል
የራሱ አላርም አለው
ከስልክ ጋ በ Bluetooth ተገናኝቶ ስልክ መደወል እንዲሁም ማናገር ይቻላል
ቴክስት መላክ እንዲሁም መቀበል የሚችሉበት

Built-in: Mic+Speakers
Full Touch Screen
Full Screen 1.75 Inch Display
Support Bluetooth Calling
Push Notifications
Music & Camera Remote Control
Body temperature Measurement
Heart Rate Tracker
Monitor Blood Pressure
Waterproof Sports Watch
Charger: Magnetic pin charger
Charging time upto 2 to 3 hours
Battery: 280mAh

ዋጋ: 2,500 ብር

ስልክ: 0955015555/ 0955025555
አሁን ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ በፍጥነት እናመጣለን ወይም 22ማዞሪያ አበጋዝ ሆቴል 3ኛ ፎቅ ላይ መተው መውሰድ ይችላሉ
ከአ.አ ውጪ ላላችሁ ደንበኞች በ24 ሰአት ውስጥ በEMS ፖስታ እንልካለን
For more items Join our telegram channel https://t.me/joinchat/SN9xy7ulGtSnE_LX
1.8K views08:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-29 10:45:34
የምስራች
የክረምት እረፍትን ምክንያት በማድረግ ለልጆቾና ለእርሶ በአለም የመዝናኛ አማረጭ ቀደምት የሆነውን NETFLIX በ4k premium account በወር 550 ብር ብቻ አቅርበናል
ለማዘዝ በ 0910805128 ይደውሉልን ወይም whatsapp (0955015555) ላይ ይፃፉልን ወይም ቴሌግራም ላይ (https://t.me/Fikadua) inbox ያድርጉልን
አድራሻ 22 አበጋዝ ሆቴል 3ኛ ፎቅ
እናመሰግናለን
3.1K views07:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-28 07:15:50
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል- አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ዒድ ሙባረክ!
3.6K views04:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-27 10:49:14
#አዲስ_የገባ_New_Arrival
New Model 2 in 1 Original luxury NAVIFORCE የወንድ ሰአት
both digital light and analog system
ቀን,ሳምንት, አመትና 24 ሰአት የሚቆጥር
alarm, chronograph, two time, countdown, calendar
water resistance
two color options
ከሙሉ ዋስትና ጋር

ዋጋ: 2,950 ብር

ስልክ: 0955015555/ 0955025555
አሁን ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ በፍጥነት እናመጣለን ወይም 22ማዞሪያ አበጋዝ ሆቴል 3ኛ ፎቅ ላይ መተው መውሰድ ይችላሉ
ከአ.አ ውጪ ላላችሁ ደንበኞች በ24 ሰአት ውስጥ በEMS ፖስታ እንልካለን
For more items Join our telegram channel https://t.me/joinchat/SN9xy7ulGtSnE_LX
3.1K views07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-27 10:49:14
New Model 2 in 1 Original luxury NAVIFORCE የወንድ ሰአት
2.4K views07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-23 13:48:00
#አዲስ_የገባ_New_Arrival
Original Wirless Microphone for Samsung and iPhone

Available for both Type c and iPhone
ተሻሻሎ የቀረበው የገመድ አልባ ማይክሮፎን ከፍተኛ የድምፅ ጥራት አለው
20 ሜትር ረቅት ባለው ውስጥ በጥራት ድምፅ መቅዳት የሚችል
ከስልክ ጋር ያለምንም App የሚገናኝ
ለዩቲዩብ,ቲክቶክ እና ሌሎች ቀጥታ ስርጭት/ቪሎግ ቀረፃ/ቃለ -መጠይቅ/ኮንፈረንስ/የመድረክ አፈፃፀም የሚያገለግል

Small and convenient
20 Meters of accessible reception
Plug and play One click connection
Compatible with Android &IPhone

ዋጋ: 1,950 ብር

ስልክ: 0955015555/ 0955025555
አሁን ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ በፍጥነት እናመጣለን ወይም 22ማዞሪያ አበጋዝ ሆቴል 3ኛ ፎቅ ላይ መተው መውሰድ ይችላሉ
ከአ.አ ውጪ ላላችሁ ደንበኞች በ24 ሰአት ውስጥ በEMS ፖስታ እንልካለን
For more items Join our telegram channel https://t.me/joinchat/SN9xy7ulGtSnE_LX
3.4K views10:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-23 13:48:00
Original Wirless Microphone for Samsung and iPhone
2.6K views10:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ