Get Mystery Box with random crypto!

#ጥቆማ በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና (Dire Dawa Free Trade Zone) ውስጥ ከሚገኘው የ | ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ

#ጥቆማ በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና (Dire Dawa Free Trade Zone) ውስጥ ከሚገኘው የ UN የምግብ ማከማቻ መጋዘን ውስጥ ለተራቡ ዜጎች ተብለው የሚወጡትን የምግብ አይነቶች እዛው የንግድ ቀጠና ውስጥ ፓኬጁ ላይ ባንዲራ በመጨመር ለሌላ አገልግሎት እንዲሰጡ ተደርገው ከስፍራው እየወጡ እንደሆነ ከስፍራው እየደረሱኝ ያሉ ተደጋጋሚ መረጃዎች ይጠቁማሉ።

የሚመለከተው አካል ካለ በዜጎች ረሀብ የሚጫወቱትን እነዚህ አካላት ስርዐት ሊያስይዝ ይገባል።

@EliasMeseret