Get Mystery Box with random crypto!

ፈንድቃ የኪነ-ጥበብ ማዕከል እንዳይፈርስ ጥሪ ቀረበ https://www.dw.com/am/%E1%8D% | እለታዊ ዜና

ፈንድቃ የኪነ-ጥበብ ማዕከል እንዳይፈርስ ጥሪ ቀረበ
https://www.dw.com/am/%E1%8D%88%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%89%83-%E1%8B%A8%E1%8A%AA%E1%8A%90-%E1%8C%A5%E1%89%A0%E1%89%A5-%E1%88%9B%E1%8B%95%E1%8A%A8%E1%88%8D-%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%8B%AD%E1%8D%88%E1%88%AD%E1%88%B5-%E1%8C%A5%E1%88%AA-%E1%89%80%E1%88%A8%E1%89%A0/a-66008098?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss

የአዲስ አበባ ብሎም የኢትዮጵያ አንዱ ድምቀት የሆነዉ ፈንዲቃ የባህል ማዕከል የኢትዮጵያን ሕዝብ የጋራ ባህል፤ እውቀት፣ ታሪክና የአብሮነት መገለጫዎች በሙዚቃ፣ በባህላዊ ውዝዋዜ፣ በሥነ-ሥዕል፣ በሥነ-ጽሑፍ እና በተያዩ ኪነ-ጥባባዊ ክንዋኔዎች የሚያስተዋውቀዉ ማዕከል ፍረስ መባሉን ብዙዎችን አስደንግጧል አሳዝኗል።