Get Mystery Box with random crypto!

የመናገር ነጻነት አሁንም አደጋ ላይ ነው https://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%8 | እለታዊ ዜና

የመናገር ነጻነት አሁንም አደጋ ላይ ነው
https://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%8A%93%E1%8C%88%E1%88%AD-%E1%8A%90%E1%8C%BB%E1%8A%90%E1%89%B5-%E1%8A%A0%E1%88%81%E1%8A%95%E1%88%9D-%E1%8A%A0%E1%8B%B0%E1%8C%8B-%E1%88%8B%E1%8B%AD-%E1%8A%90%E1%8B%8D/a-65993070?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss

ዶይቸ ቬለ በየዓመቱ የሚያካሂደው ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን መድረክ ማክሰኞ ሰኔ 13 ቀን፣ 2015 ዓ.ም ተጠናቋል ። በሁለት ቀናቱ መድረክ ስለመናገርና ፕሬስ ነጻነት ብሎም የተለያዩ የመገናኛ አውታርን የሚዳስሱ ጉዳዮች ለውይይት ቀርበዋል ። የዶይቸ ቬለ የመናገር ነጻነት የዘንድሮ ሽልማት ለኤልሣልቫዶራዊው ጋዜጠኛ ኦስካር ማርቲኔዝ ተሰጥቷል ።