Get Mystery Box with random crypto!

እገታ፣ግድያና ሁከት በኦሮሚያ ክልል https://www.dw.com/am/%E1%8A%A5%E1%8C%8 | እለታዊ ዜና

እገታ፣ግድያና ሁከት በኦሮሚያ ክልል
https://www.dw.com/am/%E1%8A%A5%E1%8C%88%E1%89%B3%E1%8D%A3%E1%8C%8D%E1%8B%B5%E1%8B%AB%E1%8A%93-%E1%88%81%E1%8A%A8%E1%89%B5-%E1%89%A0%E1%8A%A6%E1%88%AE%E1%88%9A%E1%8B%AB-%E1%8A%AD%E1%88%8D%E1%88%8D/a-66006439?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss

በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ኃላፊ አቶ ኃይሉ አብዶ እንደሚሉት ባለፈው ሳምንት በአዳማ ሲካሄድ የነበረውን የከፍተኛ አመራሮች ስብሰባን ጨርሰው አስጎሪ ወደሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው የተመለሱት የሰደን ሶዶ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ በቀለ ቃጫ “ባልታወቁ” ባሏቸው የታጠቁ አካላት ከመኖሪያ ቤታቸው የተወሰዱት ቅዳሜ ሌሊት ነበር፡