Get Mystery Box with random crypto!

የሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ https://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%88%B1%E1%8B%B | እለታዊ ዜና

የሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ
https://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%88%B1%E1%8B%B3%E1%8A%95-%E1%8B%88%E1%89%85%E1%89%B3%E1%8B%8A-%E1%88%81%E1%8A%94%E1%89%B3/a-65465971?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss

ጎራ ለይተው በሚፋለሙት ጀነራሎቿ አለመግባባት የምትታመሰው ሱዳን በቋፍ የሚገኘው የተኩስ አቁም ስምምነት ዳግም እንዳይጣስ ስጋት መኖሩ እየተነገረ ነው። ተፋላሚዎቹ ኃይላት በጦርነቱ ምክንያት ከሱዳን ለመውጣት በሚሞክሩ የውጭ ዜጎች ላይ ለተከፈተው ጥቃት አንዳቸው ሌላቸውን ተጠያቂ እያደረጉ ነው።