Get Mystery Box with random crypto!

Ela tech

የቴሌግራም ቻናል አርማ ela_tech — Ela tech E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ela_tech — Ela tech
የሰርጥ አድራሻ: @ela_tech
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 625
የሰርጥ መግለጫ

👋 ሰላም ሰላም እንኳን ወደ ELA TECH በሰላም መጡ
➡ ለማንኛዉም ጥያቄ , አስተያየት እንዲሁም ሀሳብ
በዚ ያገኙናል
👇
@ELA_TECHBOT
➡ በ Youtube ጠቃሚ ቪዲዮችን ለማግኘት የ Youtube ቻናላችንን ይጎብኙ
👇
https://youtube.com/@ELA_TECH

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-01-20 20:39:40
ታሪኩ እንዲነው
ልጁ ከዋሻው ስር እባብ እንዳለ አላወቀም፤ሴቷ ደግሞ ልጁ ላይ የተጫነው ከባድ ድንጋይ እንዳለ አታውቅም
ሴቷ እንዲህ አሰበች.....
301 viewspetelare Stay true, 17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-20 20:39:25
አሁን ሳይህ በጣም ደብሮሀል እና ድብርትህን ለመስበረ ትፈልጋለህ።
ወላሂ ዝም ብለህ join
https://t.me/joinchat/dJMZSOUFpUc3OGU0
181 viewspetelare Stay true, 17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-20 20:39:11
ቤቲንግ መበላት ቀረ !!

ቻናላችን ላይ ግቡና 300,000 ብር ያሸነፍንበትን ትኬት ይመልከቱ!

ይህው የ ትላንቱን GAME ጭምር በ ሚገባ አሳክተናል ኮዱን CHECK ማረግ ትችላላቹ JOIN JOIN ለ ትርፍ

Ethio FIXED ነን የማይከፍሉበት Free Tip የሚለቀቁበት ቻናል እንዲሁም ከ35 እስከ 450 Odd ድረስ የምንሰጥበት VIP ቻናል አለን። ታዲያ ምን ይጠበቃሉ ከስር Join ብለው Free Tip ጥቆማዎችን እና VIP Betting Application በቀላሉ በማግኘት ተጠቃሚ ይሆኑ

- 🄹🄾🄸🄽 🅄🅂 🄹🄾🄸🄽 🅄🅂 🄹🄾🄸🄽 🅄🅂 -
- 🄹🄾🄸🄽 🅄🅂 🄹🄾🄸🄽 🅄🅂 🄹🄾🄸🄽 🅄🅂 -
- 🄹🄾🄸🄽 🅄🅂 🄹🄾🄸🄽 🅄🅂 🄹🄾🄸🄽 🅄🅂 -
- 🄹🄾🄸🄽 🅄🅂 🄹🄾🄸🄽 🅄🅂 🄹🄾🄸🄽 🅄🅂 -
271 viewsᴇʟᴀ ᴍᴀɴ , 17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-20 18:12:00
የጉግል የመጀመሪያ ትዊት በbinary ነበር።

የጉግል የመጀመሪያ ትዊት እ.ኤ.አ. በ2009 ነበር፣ እና ለብዙዎች ግርግር ነበር። ከ binary ወደ እንግሊዝኛ ሲተረጎም "እድለኛ ነኝ" ይላል።
══════❁✿❁═════════                                                                        
▩ . @ELA_TECH                         
▩ . @ELA_TECH_GROUP          
▩ . @ELA_TECHBOT      
1.8K viewsJordan_rght, edited  15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-20 17:33:35 ለ ጀማሪ ስለ Computer አንዳንድ ነገሮችን ማወቅ ከፈለጋቹ
══════❁✿❁═════════                                                                        
▩ .
@ELA_TECH                         
▩ .
@ELA_TECH_GROUP          
▩ .
@ELA_TECHBOT      
1.6K viewsᴇʟᴀ ᴍᴀɴ , edited  14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-20 17:19:54 ​​ ቪፒኤን ለምን እንጠቀማለን? ጥቅሙስ ምንድን ነው?

ቪፒኤን (VPN) የኢንተርኔት ግንኙነታችንን ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን እና የምንለዋወጣቸዉ መረጃዎች ከመረጃ #በርባሪዎች ጥቃት የተጠበቁ እንዲሆኑ የሚረዳ #ሶፍትዌር ነው፡፡

ተጠቃሚዎች የቪፒኤን ግንኙነት ሲፈጥሩ ደህንነቱ የተረጋገጠ የመረጃ መተላለፊያ መንገድ ይፈጥራሉ፡፡
#ቪፒኤን በተለየ ማስተላለፊያ መንገድ የሚተላለፉ ዳታዎችን ሚስጥራዊ የሚያደርግ በመሆኑ #ማንኛዉም የመረጃ በርባሪ የመረጃዉን ይዘት ማዎቅ እንዳይችል ከማድረጉ ባሻገር የመረጃ ግንኙነቱ የሚሆነዉ #በሁለቱ ባለመብት(ባለፍቃድ) አካላት ብቻ ነዉ፡፡

ሶፍትዌሩ የቀጥታ የበይነ-መረብ ግንኙነት 'የኦንላይን' እንቅስቃሴ በመደበቅ እንዲሁም እንዳይታይ በማድረግ(የትኛዉን ድረ-ገጽ እንደጎበኘን እና ምን አይነት ዳታዎችን እያስተላለፍን መሆኑን) ባለማሳዎቅ ያግዘናል፡፡

ይህን አገልግሎት በተገቢው መንገድ ማግኘት የምንችለው ደግሞ የቪፒኤን ሶፍትዌር ደንበኛ በመሆን አገልግሎቱን መጠቀም ስንጀምር ነዉ፡፡

ደንበኛ በመሆናችን የምናስተላልፋቸዉ ዳታዎች ከመዳረሻዉ ኔትወርክ ከመድረሳቸዉ በፊት #ይመሰጠራሉ፡፡

ቪፒኤንን ለምን መጠቀም አስፈለገ?

ማንኛዉንም የዌብ ተግባራት #ኢንክሪፕትድ(የተመሰጠሩ) እንዲሆኑ ያደርጋል።

የቀጥታ የበይነመረብ ግንኙነት (online) ተግባራችንን #በመደበቅ ከሚከታተሉን የመረጃ መንታፊዎች ያድነናል፡፡

መዳረሻችንን በግልፅ እንዳይታይ እንዲሁም በቦታ የተገደቡ ዌቦችና ይዘቶችን አገልግሎት ማግኘት እንድንችል ይረዳናል።

በዌብ(በይነ-መረብ) ተግባር ላይ የማንነት መታዎቅ አጋጣሚን በእጅጉ ያጠባል።

የህዝብ ዋይፋይ ሆትስፖቶችን በምንጠቀምበት ጊዜ ግንኙነቱ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ያደርግልናል፡፡

በአጠቃላይ ደህንነቱ የተጠበቀ መረጃና የመረጃ ልዉዉጥ መንገድ ይፈጠርልናል ማለት ይቻላል፡፡
══════❁✿❁═════════                                                                        
▩ . @ELA_TECH                         
▩ . @ELA_TECH_GROUP          
▩ . @ELA_TECHBOT      

ብዙ ጠቃሚ የ ቴክ መረጃዎችን የያዘዉን ቦታችንን ለማግኘት
      https://t.me/ELA_TECHBOT
      https://t.me/ELA_TECHBOT

ወደ Youtube ቻናላችንን በመሄድ ጠቃሚ ጠቃሚ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
      https://youtube.com/@ELA_TECH
      https://youtube.com/@ELA_TECH

ወደ Tiktok ቻናላችንን በመሄድ አጠር አጠር ያሉ ጠቃሚ የቴክ መረጃዎችን በ ቪዲዮ ያግኙ           
         tiktok.com/@ela_tech
         tiktok.com/@ela_tech

             #ሁሌም_ከኛ_ጋ_ወደ_ፊት ══════════❁✿❁═══════
     ◈◂▴△  ELA TECH | | ኤላ ቴክ ▽▴▸◈
                 🅣🅔🅒🅝🅞🅛🅞🅖🅨
1.7K viewsJordan_rght, edited  14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-20 17:19:44
1.6K viewsJordan_rght, 14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-20 17:10:13 Abbrivations....
CPU = Central Processing Unit
RAM = Random Access Memory
ROM = Read Only Memory
PROM = Programmable Read Only Memory
EPROM = Erasable PROM
EEPROM = Electrically EPROM
HDD = Hard Disk Drive
FDD = Floppy Disk Drive
KBD = KeyBoard
I/O = Input & Output
CD = Compact Disk
DVD = Digital Video Disk
SMPS = Switch Mode Power Supply
POST = Power ON Self Test
BIOS = Basic Input Output System
VDU = Visible Display Unit
LED = Light Embedded Diode
LCD = Liquid Crystal Display
USB = Universal Serial Bus
VGA = Video/Visual Graphic Adapter
LAN = Local Area Network
WAN = Wide Area Network
MAN = Metropolitan Area Network
HLL = High Level Language
LLL = Low Level Language
MIPS = Million of Instruction Per Second
Mbps = Mega Bytes Per second
Kbps = Kilo Bytes per second
HTTP = Hyper Text Templates
WWW = World Wide Web
IP = Internet Protocol
ISP = Internet Service Provider
4 Bits = 1 Nibble
8 Bits = 1 Byte
1024 Bytes = 1 Kilo Byte ( KB )
1024 KB = 1 Mega Byte ( MB )
1024 MB = 1 Gyga Byte ( GB )
1024 GB = 1 Tera Byte ( TB )
1024 TB = 1 Peta Byte ( PB )
1024 PB = 1 Exa Byte ( EB )
1024 EB = 1 Zetta Byte ( ZB )
1024 ZB = 1 Yotta Byte ( YB )
HTTP - Hyper Text Transfer Protocol.
HTTPS - Hyper Text Transfer Protocol Secure.
IP - Internet Protocol.
URL - Uniform Resource Locator.
USB - Universal Serial Bus.
VIRUS - Vital Information Resource Under Seized.
3G - 3rd Generation.
GSM - Global System for Mobile Communication.
CDMA - Code Division Multiple Access.
UMTS - Universal Mobile Telecommunication System.
SIM - Subscriber Identity Module.
AVI - Audio Video Interleave
RTS - Real Time Streaming
SIS - Symbian OS Installer File
AMR - Adaptive Multi-Rate Codec
JAD - Java Application Descriptor
JAR - Java Archive
JAD - Java Application Descriptor
3GPP - 3rd Generation Partnership Project
3GP - 3rd Generation Project
MP3 - MPEG player lll
MP4 - MPEG-4 video file
AAC - Advanced Audio Coding
GIF - Graphic Interchangeable Format...
══════❁✿❁═════════                                                                        
▩ . @ELA_TECH                         
▩ . @ELA_TECH_GROUP          
▩ . @ELA_TECHBOT      

ብዙ ጠቃሚ የ ቴክ መረጃዎችን የያዘዉን ቦታችንን ለማግኘት
      https://t.me/ELA_TECHBOT
      https://t.me/ELA_TECHBOT

ወደ Youtube ቻናላችንን በመሄድ ጠቃሚ ጠቃሚ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
      https://youtube.com/@ELA_TECH
      https://youtube.com/@ELA_TECH

ወደ Tiktok ቻናላችንን በመሄድ አጠር አጠር ያሉ ጠቃሚ የቴክ መረጃዎችን በ ቪዲዮ ያግኙ           
         tiktok.com/@ela_tech
         tiktok.com/@ela_tech

             #ሁሌም_ከኛ_ጋ_ወደ_ፊት ══════════❁✿❁═══════
     ◈◂▴△  ELA TECH | | ኤላ ቴክ ▽▴▸◈
                 🅣🅔🅒🅝🅞🅛🅞🅖🅨
2.0K viewsJordan_rght, edited  14:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-19 23:46:40 ልብ ቅርፁን በመጫን የሚመጣውን
አስገራሚ ቻናል ይቀላቀሉ

....... ይጫኑት ........

┼┼▄██▄┼┼┼▄██▄┼┼
┼██████┼██████┼
┼█████████████┼
┼█████████████┼
┼┼███████████┼┼
┼┼┼█████████┼┼┼
┼┼┼┼┼█████┼┼┼┼┼
┼┼┼┼┼┼███┼┼┼┼┼┼
┼┼┼┼┼┼┼█┼┼┼┼┼┼┼


ልብ ቅርፁን በመጫን የሚመጣውን
ፈታ የሚያደርግ ቻናል ይቀላቀሉ
61 viewspetelare Stay true, 20:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-19 23:44:24 የፍቅርኛዎን ውይም የሚወዱትን ሰው  የመጀመሪያ ፈደል  በመንካት match ሚያደርጉ እንደሆነ ይመልከቱ
  
A           B           C    

D           E            F    

G           H           I    

J            K           L    

M           N          O    

P            Q          R    

S             T            U   

V            W           X    

     Y            Z  
91 viewspetelare Stay true, 20:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ