Get Mystery Box with random crypto!

እልባት መፅሐፍት/Eilibat Books

የቴሌግራም ቻናል አርማ eilibatbooks — እልባት መፅሐፍት/Eilibat Books
የቴሌግራም ቻናል አርማ eilibatbooks — እልባት መፅሐፍት/Eilibat Books
የሰርጥ አድራሻ: @eilibatbooks
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 459
የሰርጥ መግለጫ

ጊዜዎን ቆጥበው፣ ትክክለኛ ሂሳቡን ከፍለው የሚፈግጓቸውን መፅሐፍት ካሉበት ቦታ ድረስ ያለምንም ውጣ ውረድ እንዲያገኙ ማስቻል
Order ur favorite Books online
& we deliver @ office, home, anywhere @ur place

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-09-16 21:04:11
ልማድን መፍጠር

ሰዎች ለረዥም ቀናት ስልጠናና ትምህርት ይወስዳሉ፡፡ ማስታወሻዎችን ደጋግመው ይፅፋሉ፡፡ በመምህሩ ይደነቃሉ፡፡ የሚወሰዱት ትምህርት ክፍል ውስጥ በመከታተላቸው ምክንያት ብቻ ግን ልባቸው ላይ ያለውን ሞዛርት አልያም ዳቪንቺን እንዲሆኑ አያስችላቸውም፡፡ ወይንም አያደርጓቸውም፡፡ ለውጥ ለማምጣት ከቆረጡ ትልቁ ጉዳይ ያገኙትን አዲስ ነገር በእርግጥም የሚፈልጉት ከሆነ በህይወታቸው ውስጥ ልማድ አድርገው ሲሞክሩትና ሲተገብሩት ብቻ ነው፡፡ አለበለዚያ ከንቱ ምኞት ብቻ ሆኖ ይቀራል፡፡ የብዙዎቻችን መንገድም ይህ ክብ ልፋት ነው፡፡ ይህንን ለማለፍ የአሸናፊነትን ልማድ ፍጠር።
770 views18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-06 15:34:13
842 views12:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-17 22:15:54
"የእኔ ትውልድ ሰው እንዳይሆንበት
አጎንብሶ ሄደ ከአንገትና ጀርባው ዘር ጭነውበት።"
#ሮፍናን
980 views19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-14 16:37:51
Reading can seriously damage your ignorance.
865 views13:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-12 21:22:30
አልለይህ አልኝ የዘንድሮ ዝናብ እየሆነ ትንግርት
እንድናመሰግን የመቼው የግዜር ነው የመቼው የመንግስት
ደምሰው መርሻ
957 views18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-11 21:36:31 "የምድር ስራ እንጂ የሚያስጠይቅ
በእሱ ፊት ስንቆም ዘር አያፀድቅም"
ዲሽታ ጊና!
823 views18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-08 20:10:32
900 views17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-29 21:39:58
1.0K views18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-29 09:52:49
1.0K views06:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-02 09:29:43 አድዋ
ገጣሚ በሕይወት ዮሴፍ(እጡዬ)
1.1K views06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ