Get Mystery Box with random crypto!

#የኢሰመጉ_ልዩ_መደበኛ_መግለጫ በኢትዮጵያ የሰሜኑ ክፍል ያለውን የትጥቅ ግጭት ተከትሎ በአማራ እ | ETHIOPIAN HUMAN RIGHTS COUNCIL : የኢትዮጵያ ሰበዓዊ መብቶች ጉባኤ

#የኢሰመጉ_ልዩ_መደበኛ_መግለጫ

በኢትዮጵያ የሰሜኑ ክፍል ያለውን የትጥቅ ግጭት ተከትሎ በአማራ እና በአፋር ክልሎች ውስጥ የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ከታሕሳስ 08 ቀን 2014 ዓ.ም - የካቲት 01 ቀን 2014 ዓ.ም የተሰራ የምርመራ ስራን በስፋት የዳሰሰው 151ኛው ልዩ መግለጫ ለአንባብያን በቅቷል።

ሙሉ ልዩ መግለጫውን ከላይ ተያይዞ ያገኙታል።

ይህንን እና ሌሎች የኢሰመጉ ጋዜጣዊ፣ ልዩ እንዲሁም መደበኛ መግለጫዎችን ከቴሌግራም ቻናላችንን ላይ ማግኝት ይችላሉ። ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይንኩ።

https://t.me/ehrco

https://drive.google.com/file/d/1nVsvc5PKRhRe1g4hdB0ltflE4r832RxH/view?usp=sharing