Get Mystery Box with random crypto!

በማሰራጫ ጣቢያ ላይ ባገጠመ ብልሽት የተቋረጠ የኃይል አቅርቦት በአምቦ ዲስትሪክት በጌዶ የኃይል | Ethiopian Electric Utility

በማሰራጫ ጣቢያ ላይ ባገጠመ ብልሽት የተቋረጠ የኃይል አቅርቦት

በአምቦ ዲስትሪክት በጌዶ የኃይል ማሰራጫ ጣቢያ ላይ ባገጠመ የቴክኒክ ብልሽት ምክንያት አምቦ፣ ጉደር፣ ድሬ እንጭኒ፣ ሜጢ እና አስጎሪ ከተሞችና በዙሪያቸው በሚገኙ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል ለጊዜው ተቋርጧል፡፡

ስለሆነም ከላይ በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንን ተገንዝባችሁ ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እንገልጻለን፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ወቅታዊና ትኩስ መረጃዎች ወዲያውኑ እንዲደርሳችሁ ይህንን ድረ-ገፅ ይመልከቱ፡ http://www.eeu.gov.et