Get Mystery Box with random crypto!

የስቱዲዮ ፓናል ውይይት ፕሮግራም ጥቆማ የተቋማችን ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በተቋሙ አጠቃላይ | Ethiopian Electric Utility

የስቱዲዮ ፓናል ውይይት ፕሮግራም ጥቆማ

የተቋማችን ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በተቋሙ አጠቃላይ አገልግሎት አሰጣጥና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ያደረጉት የስቱዲዮ ፓናል ውይይት ዛሬ ምሽት ከ2፡00 ዜና በኋላ በዋልታ ቴሌቭዥን ይተላለፋል፡፡

ስለሆነም በዚህ ውይይት ደንበኞች ሊያውቋቸው የሚገቡ ጉዳዮችና ተያያዥ መረጃዎች የሚዳሰሱበት ስለሆነ ውይይቱን እንዲከታተሉት በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ወቅታዊና ትኩስ መረጃዎች ወዲያውኑ እንዲደርሳችሁ ይህንን ድረ-ገፅ ይመልከቱ፡ http://www.eeu.gov.et