Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የድህረ-ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞቻችን በየትኛውም ቦታ ሆነው በተቀመጠው የመክፈያ ጊዜ ሰሌዳ መሰረ | Ethiopian Electric Utility

ውድ የድህረ-ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞቻችን በየትኛውም ቦታ ሆነው በተቀመጠው የመክፈያ ጊዜ ሰሌዳ መሰረት ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብዎን በቀላሉ በቴሌ ብር፣ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል በሲቢኢ ብር፣ በሞባይል ባንኪንግ ወይም በኢንተርኔት ባንኪንግ ይፈፅሙ! ጊዜዎትንና ጉልበትዎንም ይቆጥቡ!

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት