Get Mystery Box with random crypto!

ከ57 ሚሊየን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ የዲስትሪቢዩሽን ኔትዎርክ ማሻሻያ ፕሮጀክት ሊከናወን ነው በ | Ethiopian Electric Utility

ከ57 ሚሊየን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ የዲስትሪቢዩሽን ኔትዎርክ ማሻሻያ ፕሮጀክት ሊከናወን ነው

በአዲስ አበባ ከተማ 4ኛ ምዕራፍ የዲስትሪቢዩሽን ኔትዎርክ ማሻሻያ ፕሮጀክት ሊከናወን መሆኑን የዲስትሪቢዩሽን ሪሀብልቴሽን ፕሮግራም ኃላፊ አቶ ጎሳየ ተ/ወልደ ገለፁ፡፡

እንደ ኃላፊው ገለፃ በአዲስ አበባ ከተማ ፈጣን እድገትን ተከትሎ የኃይል ፍላጎት ከመቼዉም ጊዜ በላይ የጨመረ ከመሆኑ በተጨማሪ እድገቱን መሸከም የሚችል የዲስትሪቢዩሽን ኔትወርክ አብሮ ባለማደጉ ተደጋጋሚ የኃይል መቆራረጥ፤ የኃይል ማነስ እና የኃይል ብክነት በመከሰቱ በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ሊያሳድር ችሏል ብለዋል፡፡

ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ምስፈንጠሪየውን ይጫኑ http://www.ethiopianelectricutility.gov.et/news/detail/494