Get Mystery Box with random crypto!

የመኖሪያ ቤት የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ደንበኛ ከሆኑ፤ ወርሃዊ የፍጆታ ሂሳቦትን በቀላሉ ለማስላት ያመች | Ethiopian Electric Utility

የመኖሪያ ቤት የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ደንበኛ ከሆኑ፤ ወርሃዊ የፍጆታ ሂሳቦትን በቀላሉ ለማስላት ያመችዎት ዘንድ ይህንን #የታሪፍ_መረጃ ይጠቀሙ፡፡ ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብዎትንም ከዚህ በፊት በሚከፍሉበት የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ቀኑን ጠብቀው ይፈፅሙ!

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ለበለጠ መረጃ ይህንን ድረ-ገፅ፡ http://www.eeu.gov.et