Get Mystery Box with random crypto!

በአዲስ አበባ ኮቶቤና አካባቢው ለምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ የኮንስትራክሽን ስራ ሲከናወን | Ethiopian Electric Utility

በአዲስ አበባ ኮቶቤና አካባቢው ለምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ

የኮንስትራክሽን ስራ ሲከናወን አስፈላጊው ጥንቃቄ ባለመደረጉ የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ላይ ጉዳት አጋጥሟል።

በመሆኑም ኮተቤ 04፣ ሲቭል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት ወደ ፊጋ አካባቢ፣ አልታድ መስጊድ አካባቢ፣ ሰሚት ልዩ ቤቶች፣ የተባበሩት ማደያ ጀርባ አስከ ፍየል ቤት፣ ሰንሻይን አፓርታማዎች አካባቢ፣ ኮተቤ 09፣ የመብራት ሀይል ጋራጅ መአድን ሚንስትር፣ የስራና ክህሎት ሚንስትር፣ ጆርጅ ዘይት ቤት እሰከ ጃክሮስ ድረስ ያሉ አካባቢዎ በዛሬው እለት የኤሌክትሪክ መቋረጥ አጋጥሟል።

ስለሆነም ጉዳት የደረሠበትን መሠረተ ልማት ጥገና በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን አውቃችሁ የጥገና ስራው ተጠናቆ አገልግሎቱ ዳግም እስኪመለስ በትዕግስት እንድትጠባበቁን በአክብሮት እንጠይቃለን ።

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ለበለጠ መረጃ ይህንን ድረ-ገፅ፡ http://www.eeu.gov.et