Get Mystery Box with random crypto!

የቅድመ ጥንቃቄ ማሳሰቢያ ዕሁድ መጋቢት 3 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 1፡00 እስከ ቀኑ 7 | Ethiopian Electric Utility

የቅድመ ጥንቃቄ ማሳሰቢያ

ዕሁድ መጋቢት 3 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 1፡00 እስከ ቀኑ 7፡00 ድረስ፤ በኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ የጥገና ስራ ስለሚከናወን በአሰላ እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡

ስለሆነም ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንን በመገንዘብ ከወዲሁ ተገቢውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ለበለጠ መረጃ ይህንን ድረ-ገፅ ይጎብኙ፡- http://www.eeu.gov.et