Get Mystery Box with random crypto!

#ማስታወቂያ የዩኒቨርስቲ ምደባ ተለቀቀ! በ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር | Educate Ethiopia

#ማስታወቂያ የዩኒቨርስቲ ምደባ ተለቀቀ!

በ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጣችሁ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለመማር ያመለከታችሁ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የ Remedial ፕሮግራም መቁረጫ ነጥብ ነገ ይፋ የሚደረግ መሆኑን እናሳውቃለን።

Website: https://placement.ethernet.edu.et

SMS: 9444

Telegram bot: @moestudentbot