Get Mystery Box with random crypto!

ከሰዓት በኋላ በ12ኛ ክፍል ውጤት ዙሪያ መግለጫ ይሰጣል። ------------------------ | Educate Ethiopia

ከሰዓት በኋላ በ12ኛ ክፍል ውጤት ዙሪያ መግለጫ ይሰጣል።
------------------------
የትምህርት ሚኒስቴር እና የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በጋራ በ12ኛ ክፍል ውጤት ዙሪያ ዛሬ ከሰዓት በኋላ መግለጫ ይሰጣሉ።

መግለጫውም ከ 8:00 ሰዓት ጀምሮ በትምህርት ሚኒስቴር ቅጥር ግቢ የሚሰጥ ይሆናል።

ስለሆነም ተማሪዎች ከተዛቡ መረጃዎች እራሳቸውን በመጠበቅ ከሚመለከታቸው አካላት የሚሰራጩ መረጃዎችን ብቻ እንዲከታተሉ እናስታውቃለን።

Credit: MOE

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ